ኡድሙርትኛ

ኡድሙርትኛ (удмурт кыл) የኡድሙርቶች ቋንቋ ነው። ኡድሙርቶች የኡድሙርቲያ ኗሪዎች ሲሆኑ ቋንቋቸው በፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ የተከተተ ነው። ኡድሙርቲያ በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር ሆኖ ኡድሙትኛ ከመስኮብኛ ጋራ መደበኛ ቋንቋዎቹ ናቸው። የሚጻፍበት በቂርሎስ ፊደል ነው። ቅርብ ዘመዶቹ ኮሚ እና ኮሚ-ፐርምያክ ቋንቋዎች ናቸው።

Tags:

መስኮብኛሩሲያቂርሎስ ፊደልኡድሙርቲያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሥነ-ፍጥረትሰብለ ወንጌልየአህያ ባል ከጅብ አያስጥልምእውቀትኤድስምልጃጀርመንሚጌል ዴ ሴርቫንቴስየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንመስቀልኢንዶኔዥያመሐመድትዝታዚምባብዌደቡብ አሜሪካኒንተንዶሱርማአባታችን ሆይማይክሮሶፍትየበዓላት ቀኖችደብተራዳግማዊ አባ ጅፋርቋንቋባርነትሚካኤልስብሐት ገብረ እግዚአብሔርጃፓንሐረርየደም መፍሰስ አለማቆምማህፈድራስ ዳርጌጦርነትፖሊስማርያምቡናክራርጴንጤአዶልፍ ሂትለርአበበ አንጣሎ ወዛሐና ወኢያቄምየኢትዮጵያ ካርታ 1936ስናንበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርዶናልድ ጆን ትራምፕባላምባራስ አየለ ወልደማርያምኢንግላንድፑንትቀልዶችቴዲ አፍሮኮካ ኮላገብርኤል (መልዐክ)ማኅበረሰባዊ ፍልስፍናከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርየዓለም ዋንጫሽፈራውቡላካረንታንጣና ሐይቅአፋር (ክልል)ግሥቅፅልሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታጋሞአስቴር አወቀእቴጌሰመራእሌኒሰባአዊ መብቶችወሲባዊ ግንኙነትኤችአይቪ🡆 More