ሰይድ ረዛ ሆሰይኒ ንሰብ (የትውልድ ዘመን፡ 1960)፣ ሃምበርግ የእስልምና ማእከል ኢማም ነበር። ከ 2003 ጀምሮ በ ውስጥ የሺያ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ቆይቷል.
እሱ ከ 215 በላይ የእስልምና ቲዎሎጂ ፣ የሺዓ አይዲዮሎጂ ፣ ፍልስፍና ፣ ህግ እና ሎጂክ ላይ ያሉ መጽሃፎችን አዘጋጅቷል።
ከሱ መጽሐፎች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው።
ኣይተ ረዛ ሆሰይኒ ንሰብ በካናዳ፣ ጀርመን እና ስዊዘርላንድ ውስጥ ከ20 በላይ ማዕከላት አቋቁሟል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰይድ ረዛ ሆሰይኒ ንሰብ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.