መጋቢት ፬

መጋቢት ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፩ ቀናት ይቀራሉ።

መጋቢት ፬

መጋቢት ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፩ ቀናት ይቀራሉ።

  • ፲፱፻፲፬ ዓ/ም - ግብጽ እራሷን ለማስተዳደር ብሪታኒያ ስትፈቅድላት ቀዳማዊ ፉዋድ የአገሪቱ ንጉሥ ሆኑ።
  • ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - መሬት አልባነትን ለማስወገድ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች በፓርላማው ፊት ለፊት ተሰልፈው «መሬት ለአራሹ የምትሹ፤ ተዋጉለት አትሽሹ» የሚለውን መዝሙራቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ አሰሙ።
  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የተመደቡ (ሦስት የሩሲያ ጋዜጠኞችና ሦስት የቼኮዝሎቫኪያ ዲፕሎማቶች)፤ ለተማሪዎች እንቅስቃሴ የገንዘብ እርዳታ አድርገዋል በሚል ወንጀል ከአገር እንዲባረሩ ተደረገ።
  • ፳፻፭ ዓ/ም - የአርጀንቲናው ተወላጅ፣ ካርዲናል ጆርጅ ማርዮ በርጎግልዮ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ጴጥሮስ ፪መቶ፷፮ኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት (ፓፓ) ኾነው ቀዳማዊ ፖፕ ፍራንሲስ ተብለው ተመረጡ።

መጋቢት ፬

መጋቢት ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፩ ቀናት ይቀራሉ።

ዕለተ ሞት

መጋቢት ፬

መጋቢት ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፩ ቀናት ይቀራሉ።

  • (እንግሊዝኛ)P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
  • ክፍሉ ታደሰ፣ «ያ ትውልድ»፣ኢንዲፔንደንት አሳታሚዎች (ቦሌ ማተሚያ ድርጅት)

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

መጋቢት ፬ ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችመጋቢት ፬ ልደትመጋቢት ፬ ዋቢ ምንጮችመጋቢት ፬ሉቃስማርቆስማቴዎስበጋኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዮሐንስ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ወላይታየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርነፕቲዩንሣራአስርቱ ቃላትአክሱም ጽዮንሳዑዲ አረቢያአልፍዘመነ መሳፍንትኤቲኤምከተማየኮርያ ጦርነትየኢትዮጵያ ቋንቋዎችዮፍታሄ ንጉሤአሸናፊ ከበደሜሪ አርምዴመልከ ጼዴቅዲያቆንጨውእንቆቆባርነትቤተ አባ ሊባኖስደበበ ሰይፉእባብበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርታንዛኒያሆሣዕና (ከተማ)ሀዲያLፌቆዒዛናጎሽተሳቢ እንስሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ15 Augustኢትዮጵያዊገብርኤል (መልዐክ)ንቃተ ህሊናአማራ ክልልፍቅርየወታደሮች መዝሙርሥነ ጥበብናምሩድሀመርየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥፊታውራሪቤተ ደናግልቁጥርሥላሴጥበቡ ወርቅዬቴወድሮስ ታደሰሶዶፈሊጣዊ አነጋገር ገጤፍመስተዋድድጸጋዬ ገብረ መድህንአበባማኅበረ ቅዱሳንክርስቲያኖ ሮናልዶበለስሰዓት ክልልነፍስፕሩሲያሆንግ ኮንግየኢትዮጵያ አየር መንገድህሊናዛፍዕብራይስጥምግብየባቢሎን ግንብብጉንጅሳህለወርቅ ዘውዴ🡆 More