የፖለቲካ ምርጥ ጽሑፍ

ዴሞክራሲ


ዴሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ሲሆን ትርጓሜውም ሕዝባዊ መንግስት ማለት ነው። በሌላ አባባል ዲሞክራሲ ማለት ህዝብ የሚያስተዳድረውን አካል ያለምንም ተፅዕኖ ከመካከሉ መርጦ ሥልጣን የሚሰጥበት ሥርዓት ነው።

የፖለቲካ ምርጥ ጽሑፍ
የዲሞክራሲ መጠን በያገሩ (2009 ዓ.ም. )
*ሰማያዊ -- በጣም ዲሞክራሲያዊ (ዎደ 10 የተጠጋ
*ጥቁር -- ትንሽ ዲሞክራሲያዊ (ዎደ 0 የተጠጋ)
  • ዴሞክራሲ ለምን ተፈለገ?

እንደ ፈላስፋው ጆን ስቱዋርት ሚል ሦስት ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፦

    • ሥልታዊ ምክንያት

ሕግ አርቃቂዎች ለአንድ ሕብረተሰብ ጥቅም፣ መብት እና አስተሳሰብ ትኩረት እንዲሰጡ ከሌሎች የፖለቲካ ሥር ዓቶች በላይ ዴሞክራሲ ያስገድዳቸዋል። ስለዚህ ሰዎች በሥርዓቱ ውስጥ የመጎዳታቸው ዕድል አንስተኛ ነው። ተመራማሪ ዓማርትያ ሴን ዋቢ ሲሰጥ «በ[ታሪክ ውስጥ ] በማናቸውም ሉዓላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስታት ከፍተኛ ርሃብ ተከስቶ አያቅም» ይላል። ፖሊሲ አውጭዎች ለሕዝብ ተገዥ ስለሆኑ።

ዴሞክራሲ አብዛኛውን ሕዝብ በውሳኔ አስጣጥ ላይ ስለሚያካፍል፣ ከሌሎች የፓለቲካ ሥርዓቶች በበለጠ የዜጎችን ጉዳይ ያዎቀ ሆኖ ይገኛል። በውሳኔ አሰጣጥ የሚካፈለው ሕዝብ መብዛት በሌላ ጎን ትክክለኛ ውሳኔ ላይ ለመድረስ እሚደረገውን ስራ ያግዛል፣ ተሳታፊዎችም ስለ ጉዳዮች የበለጠ የተተቸና የተብራራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይረዳል።

    • የዜጎችን ባሕርይ የማሻሻል ምክንያት

በዴሞክራሲ ሥርዓት ያሉ ሰዎች በውሳኔዎች ላይ ስለሚሳተፉ፤ ከሌሎች ሥርዓት ሰዎች በተለየ እራሳቸውን ችለው እንዲያስቡ፣ በሃሳባቸው ምክኑያዊ እንዲሆኑ እና የሌሎችን መብቶች ግምት ውስጥ እንዲያስገቡ ስለሚገደዱ በሥነ ምግባር እንዲሻሻሉ ይሆናሉ።

ዴሞክራሲ ከሚያስከትለው ጥቅም ውጭ በጥቅመኝነት የማይገኙ ሌሎች ሥነ ምግባራዊ ምክንያቶችይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ሓርነት ፣ ዕኩልነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመናገር መብት፣ ፍትህ ይጠቀሳሉ

Tags:

ዴሞክራሲ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሜሪ አርምዴአሸናፊ ከበደኃይሌ ገብረ ሥላሴየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትእንሽላሊትዴርቶጋዳሱፍመጽሐፍኢየሱስሁለቱ እብዶችመድኃኒትእስማኤል ኦሮ-አጎሮሳያት ደምሴሻሜታቤንችዩ ቱብፍትሐ ነገሥትሂሩት በቀለከበደ ሚካኤልኬንያአዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀዓፄ በካፋካናዳደጃዝማችየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርየአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎችገጠርጉዞ (ቱሪዝም)ቤተ አባ ሊባኖስሥነ ምግባርነጋሽሰዓሊግመልቢትኮይንይሖዋሰንበትየአዋሽ በሔራዊ ፓርክማሪቱ ለገሰብርሃንፈንገስኒንተንዶሳዑዲ አረቢያየባቢሎን ግንብፅጌ ማርያም ገብሩ ደስታአፋር (ብሔር)ፋርስሱመርኢሳያስ አፈወርቂነፋስ ስልክ800 እ.ኤ.አ.በጅሮንድደቡብ ቻይና ባሕርየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)ዋሊያኮካ ኮላሞትቅዱስ ላሊበላዳግማዊ ምኒልክክሬዲት ካርድቋንቋዳግማዊ ዓፄ ኢያሱውዝዋዜየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንቅድስት አርሴማምሥራቅ አፍሪካማህበራዊ ሚዲያደብረ ዳሞየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ዶሮየዓለም የህዝብ ብዛትኢንግላንድሳላዲንሲዳምኛኖኅሰብለ ወንጌል🡆 More