ይስማዕከ ወርቁ

ይስማዕከ ወርቁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደራሲ ሲሆን ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ ከዚህም ባሻገር ዴርቶጋዳ በአንድ አመት ብቻ 10 ጊዜ በመታተም እና በመጀመሪያ እትሙ ከ 200,000 (ሁለት ሠቶ ሽህ) በላይ ኮፒወች በመሸጥ በኢትዮጵያ የመፅሀፍ ሽያጭ ታሪክ የመጀመሪያው መፅሀፍ ነው። ይስማዕከ እስካሁን አስራ አምስት መፅሀፍትን ለህትመት አብቅቷል (የመጀመርያ መፅሀፉ)፣ የወንድ ምጥ የተሰኜው የግጥም መድብል ነው። የቀንድ አውጣ ኑሮ ዴርቶጋዳ ራማቶሓራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ ሜሎስ ተልሚድ ክቡር ድንጋይ፣ የኦጋዴን ድመቶች፣ ደህንነቱ ተከርቼም እና ዛምራ የተሰኘ ልቦለድ ያበረከተልን ሲሆን የመጨረሻ ስራው ደግሞ በ አምሓራ ክልል ንፁሀን ህዝብ እና ሀገሪቱን እመራታለሁ በሚለው መንግስት መካከል ባለው አለመግባባት እንዲሁም በትግራይ ፣ በኦሮሚያእና በአማራ መካከል የሚሞቱትን ሰዎች በግልፅ ቋንቋ ግፉዓንበሚል ኢ ልቦለድ ድርሰት አቅርቦልናል። ከ መጋቢት 2010 ዓ.ም ወዲህ በሀገሪቱ ላይ እየታዬ ያለው ኢ-ፍትሐዊነትና የተበላሼ የመንግስት አስተዳደር የብዙ ንፁሀንን ህይወት እያሳጣን መሆኑን ይስማዕከ በ ግፉዓን ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል።

ይስማዕከ ወርቁ
ደራሲ ይስማዕክ ወርቁ


Hello,ሚሊዮን .


References:

Tags:

ዴርቶጋዳ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልስፖርትማይክሮሶፍትቫቲካን ከተማአስመራኤቨረስት ተራራህግ ተርጓሚስም (ሰዋስው)በጋጌታቸው ካሳራስየተባበሩት ግዛቶችቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግንባታ1 ሳባየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንአለማየሁረጅም ልቦለድቀዳማዊ ቴዎድሮስየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነትየቤት ዝንብፈሊጣዊ አነጋገርሳዑዲ አረቢያሸለምጥማጥሶማሊያማሲንቆአማረኛሥነ ምግባርሊዮኔል ሜሲእዮብ መኮንንየጊዛ ታላቅ ፒራሚድደቡብ ወሎ ዞንመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስዝሆንየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬ደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥጂዎሜትሪየታቦር ተራራላሊበላመንግሥትኮሶ በሽታደቡብ ቻይና ባሕርመስቃንውሃአዋሽ ብሔራዊ የመዝናኛ እና የዱር አራዊት ጥበቃ ክልልበቅሎአርባዕቱ እንስሳተራጋሚ ራሱን ደርጋሚፋይናንስአብርሀም ሊንከንዳግማዊ አባ ጅፋርኤድስአቡነ ባስልዮስቤተ እስራኤልታሪክአቡነ ሰላማየሒሳብ ታሪክደሴኩሽቲክ እና ኒሎቲክ ሕዝቦችአቡነ ቴዎፍሎስሴቶችካናዳመጥምቁ ዮሐንስፍቅርዴርቶጋዳቤተ አባ ሊባኖስገንዘብአዊሐረርቅድስት አርሴማቅማልሱፊዝም🡆 More