እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ወይም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር (በአጭሩ እ.አ.አ.) የሚለው ሃረግ ከፊቱ ወይም ከኋላው የተጠቀሰው ዓመት በተለምዶው የአውሮፓውያን የሚባለው እና በግሪጎሪ አስራ ሦስተኛ (እንግሊዝኛ: Pope Gregory XIII) የተጀመረውን የግሪጎሪያዊያን አቆጣጠር መሆኑን ይገልጻል።
በብዙ አገራት ይህ በሮማይስጥ ስሙ አኖ ዶሚኒ (Anno Domini ማለት የጌታ ዓመት) ወይም AD ተብሏል። አሁንም ሌላ ዘመናዊ ቄንጥ CE (ከእንግሊዝኛ፦ ኮመን ኤራ ወይም «የጋራ ዘመን») ብዙ ጊዜ ይታያል። የዚህ የዓመት አቆጣጠር ከኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር «ዓመተ ምኅረት» በ፯ ወይም ፰ አመቶች ይለያል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.