ቱራስ (ግሪክ Τύρας) ወይም ቲራስ በድኒስተር ወንዝ አፍ በጥቁር ባሕር ላይ በጥንት የተገኘው ከተማ ነበረ። ከ600 ዓክልበ.
ግድም በኋላ ቱራስ የሚሌቶስ (በግሪክ) ቅኝ አገር ሆነ። በዙሪያው የኖሩት ሕዝቦች ቲራጌታውያን ተባሉ።
በሥፍራው ላይ አሁን ያለው ከተማ ቢልሖሮድ-ድኒስትሮቭስክዪ፣ ዩክሬን ይባላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቱራስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.