ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ (ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሪያል ማዮርካ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ | |||
---|---|---|---|
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ | |||
ሙሉ ስም | ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ | ||
የትውልድ ቀን | ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንተሬይ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 174 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2002-2006 እ.ኤ.አ. | ባርሴሎና | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2006-2007 እ.ኤ.አ. | ባርሴሎና ቢ | 27 | (6) |
2007-2008 እ.ኤ.አ. | ባርሴሎና | 28 | (3) |
2008-2012 እ.ኤ.አ. | ቶተንሃም ሆትስፐር | 15 | (0) |
2009 እ.ኤ.አ. | →ኢፕስዊች ታውን (ብድር) | 8 | (4) |
2010 እ.ኤ.አ. | →ጋላታሳሬይ (ብድር) | 14 | (0) |
2011 እ.ኤ.አ. | →ሬሲንግ ሳንታንደር (ብድር) | 16 | (5) |
ከ2012 እ.ኤ.አ. | ሪያል ማዮርካ | 19 | (3) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2001 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፲፪ በታች) | 6 | (8) |
2005 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች) | 8 | (2) |
2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) | 6 | (5) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 42 | (10) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.