የወርቃማ ጎል በእግር ኳስ፣ ዘመናዊ ገና (Field hockey) እና የበረዶ ላይ ገና (ice hockey) ባሉ ጨዋታዎች በመደበኛው ሰዓት እኩል የወጡ ሁለት ቡድኖች በተጨማሪ ሰዓት ቀድሞ ጎል ያስቆጠረ የሚያሸንፍበት ህግ ነው። ይህ ህግ ወጥቶ የነበረው እ.አ.አ.
በ1992 የነበረ ሲሆን በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (FIFA) በኩል እ.አ.አ. በ2004 ውድቅ ሆኗል። ከወርቃማ ጎል በተጨማሪ ብራማ ጎል የሚባልም ህግ አለ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የወርቃማ ጎል, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.