ያማርኛ ሰዋሰው፡ በአዲስ ስርዓት የተሰናዳ ፡ በብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ከ፲፱፻፲፱ ዓ/ም ጀምሮ በወቅቱ የአማርኛ ሰዋስው ባለመኖሩ ተማሪዎች ተገቢውን የቋንቋ ትምህርት ለማግኘት ይቸገሩበት የነበረውን ሁኔታ እንዲቀረፍ የጎላ አስተዋጾዖ ያደረገ ሥራ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ፲፱፻፴፭ ዓ/ም በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ። ይህ መጽሐፍ ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ በ፲፱፻፵፪ እና በ፲፱፻፵፮ ዓ/ም ሎንዶን ላይ የታተመ ሲሆን አራተኛው ዕትም በ፲፱፻፵፰ ዓ/ም በአርስቲስቲክ ማተሚያ ቤት ታትሟል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ያማርኛ ሰዋስው (1948), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.