አመድ ማለት ማናቸውም ነገር በእሳት ከተቃጠለ በኋላ የሚቆየው ቅሬታ ነው።
በጥንተ ንጥር ጥናት ሥር፣ አመድ አልካሊ በመሆኑ፣ የተለያዩ አትክልት አመዶች ከልዩ ልዩ ቁሶች በመቀላቀል፣ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች በታሪክ ተገኝተዋል። በተለይም፦
ለአንዳንድ ጥቅም፣ ብዙ ሶዲየም ያላቸው አትክልት እንደ ሸምበቆ የተሻለውን አመድ ይሰጣል፣ ይህም ነጥሮን (ሶዲየም ከሰላ ወይም «አምቦ አመድ») ይባላል። ለሌላ ጥቅም፣ ብዙ ፖታሺየም ያለው እንጨት የተሻለውን አመድ (ፖታሽ ወይም «ድስት አመድ») ይሰጣል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አመድ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.