ታላቁ ፕዮትር (1664-1717 ዓም) ወይም 1 ፕዮትር ከ1674 እስከ 1714 ዓም.
ድረስ የመስኮብ ግዛት፣ ከ1714 እስከ 1717 ዓም ድረስ የሩስያ ግዛት ፃር (ንጉሥ) ነበሩ።
ከ1714 ዓም አስቀድሞ የንጉሡ ማዕረግ «ፃር» (ከሮማይስጥ ቄሣር) ሆኖ ነበር፤ በ1714 ዓም ፃሩ 1 ፕዮትር በይፋዊ ዐዋጅ ማዕረጉን ከ«ፃር» ወደ ሮማይስጡ «ኢምፔራቶር» (ንጉሰ ነገስት) ቀየረው። ከ1539 እስከ 1714 ዓም ድረስ ሀገሩ «የመስኮብ ግዛት» ወይንም «የሩስያ ግዛት» ሲባል፣ «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ፃርነት»ን አመለከተ፤ ከ1714 ዓም ወዲኅ ግን «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ኢምፔሪያ» (የንጉሠ ነገሥት መንግሥት) ሆነ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ታላቁ ፕዮትር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.