ሴኔካ ከ4-65 ዓ.ም የነበረ የጥንቱ ሮሜ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ስቶይክ፣ ባለ ስልጣንና ቀልደኛ ነበር። ሴኔካ በሮሜ ግዛት፣ ኮርዶባ ከተሰኘው የስፔን ግዛት ሲወለድ የንጉስ ኔሮ አስተማሪና አማካሪ ነበር። በንጉሱ ላይ ሴራ ፈጽመሃል የሚል ክስ ተነስቶ እራሱን እንዲያጠፋ በመገደደኡ ሊያልፍ በቅቷል።
«ሰወች ስለ ጦርነት |
— ሴኔካ |
ሴኔካ ከተወለደበት ኮርዶባ ስፔን በጥንቱ የሮም ግዛቶች፣ ግብጽን ጨምሮ በመዘዋወር ሥነ ርቱዕ አንደበት ያስተምር ነበር። በዚሁ አጋጣሚ የስቶይዝምን ፍልስፍና ለመማር በቃ። ከዚህ ጉዞው በኋላ በሮም ከተማ በመወሰን ትምህርትን ማስፋፋት ቀጠለ። በመካከሉ የወደፊቱ ንጉስ ኔሮ አስተማሪ ሆነ፣ እንዲያውም ንጉሱ ከነገሰ በኋላ አማካሪው በመሆነ ለሮም ግዛት ጥሩ አስተዋጾኦችን ሊያደርግ በቃ። ኋላ ላይ ኔሮ አምባገነን እየሆነ ሲመጣ ከንጉሱ ጋር ለመለያየት በቃ።
ይገኙበታል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሴኔካ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.