ስዋሰው sewasew.com በ]፣ ]፣ ]ና ] የሚጻፍ የሥነ እውቀት ድረ ገጽ ነው። አላማው ስለ አፍሪካ ማንኛውም መረጃ ለማቅረብ ሲሆን፣ ማንም ሰው በኢንተርኔት በኩል አባል ሊሆንና መሳተፍ ይችላል።
ማንም ሰው በኢንተርኔት ሊሳተፍ ስለሚችል በዚህ ረገድ እንደ ውክፔዲያ ይመስላል፤ የቀረቡት መጣጥፎችና መረጆች ግን በዊኪ መሻሻያ መርሃግብር ውስጥ ሳይሆኑ፣ በተለመደው ጥያቄና መልስ ብሎግ ፎርማት ነው። የመስራች ሶፍትዌር ባለሙያዎች እንደ ገለጹ፦
«የሰዋስው አባላት ህልም ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው እና በራሱ ቋንቋ ሊጠቀመው የሚችል መድረክ መፍጠር ነው። የሰዋስው አባላት ህልም፣ አጠቃቀሙ ቀላል የሆነ እና ከተለያዩ መገልገያዎች ላይ በቀላሉ መጠቀም የሚችሉት መገልገያ መስራት ነው። በመጨረሻም፣ ሰዋስው አድጎ እና ተመንድጎ ማንኛውም አፍሪካዊ የሆነ መረጃ መገኛ ቦታ እንዲሆን ነው።»
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰዋስው (ድረ ገጽ), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.