ዘ ፒንክ ፓንተር (እንግሊዝኛ: The Pink Panther «ሮዙ ግሥላ») የልብ ወለድ ግሥላ ነው። በካርቱን ፊልሞች ከ1964 እ.ኤ.አ.
እንዲሁም ዝነኛ አስቂኝ ስለላ «ዘ ፒንክ ፓንሰር» ፊልሞች ከ1963 እ.ኤ.አ. ጀመሮ ታይተዋል። በፊልሞቹ ልብ ወለድ ታሪክ፣ «ዘ ፒንክ ፓንተር» የከበረ አልማዝ ነው፤ ፈረንሳዊው ወንጀል መርማሪ «ክሉዘው» የሰረቁትን ሌቦች በአስቂኝ መንገድ ይፈልጋቸዋል። ካርቱኑ ግስላ ከሙዚቃው ጋር በፊልሙ መጀመርያ አርዕስት ክፍል ይታይ ነበር።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዘ ፒንክ ፓንሰር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.