የፎሪየር ዝርዝር

በቀላሉ ለመመርምር የማይመቹ ተደጋጋሚ የሆኑ ፈንክሽኖችን ወይም ደግሞ መልዕክቶችን ወደ ቀላል የሳይን እና ኮሳይን (አቅጣጫዊ ኤክስፖኔንሻልስ) (complex exponential) ተርገብጋቢ ድምሮች የምንቀይርበት መንገድ ፎሪየር ዝርዝር (Fourier Series) ይባላል። እነዚህ ድርድሮች ለአለም የተበርከቱት በፈረንሳዊው ዮሴፍ ፎርየር(1768 - 1830 አ.ም.) ሲሆን የፈጠራው ምክንያትም ሙቀት በብረት ምጣድ እንዴት ይተላለፋል? ብሎ ለጠየቀው ጥያቄ የፎርየር ዝርዝር መልሱን ስላስገኘለት ነበር።

የፎሪየር ዝርዝር
አራት ማዕዘን ሞገድን.በፎሪየር ዝርዝር ለመገመት የተደረጉ አራቱ የመጀመሪያ ሙከራወች

ፎሪየር ባደረገው ጥናት የሙቀቱ ፎርሙላ ፓርሺያል ዲፈረንሻል ኢኩዌዥን ። ከፎሪየር በፊት ለሙቀቱ ፎርሙላ አጠቃላይ መልስ አልተገኘለትም ነበር ምንም እንኳ ለተወሰኑ ጥያቄወች መልስ ቢገኝላቸውም (ለምሳሌ የሙቀቱ ምንጭ የተወሰነ ባህርይ ካሳየ በተለይ የሳይን ወይም ኮሳይን ሞገድ ከሆነ። እነዚህ ቀላል መልሶች በአሁኑ ጊዜ የአይገን መልሶች ይሰኛሉ። የፎሪየር ዋና ሃሳብ እንግዲህ የተወሳሰቡ የሙቀት ምንጮችን መልሳቸው በሚታወቁት የ ሳይንና ኮሳይን ሞገዶች ድርብርቦሽ (superposition) ወይም ቀጥተኛ ውህድ ( linear combination) መተካት ነበር። ውስብስቦቹ ጥያቄወች በቀላሎቹ ከተተኩ በኋላ፣ ለተተኪወቹ ቀላል ጥያቄወች የተገኙትን ቀላል መልሶች እንደገና በቀጥተኛ ውህድ መንገድ ከተደመሩ በኋላ ክፎሪየር በፊት እምቢ ያሉት የሙቀት ጥያቄወች መልስ አገኙ። ይህ እንዲህ የተገኘው የአይገን መልሶች ድርብርቦሽ ወይም ቀጥተኛ ውህድ የፎሪየር ዝርዝር(Fourier Series) ተባለ።

እርግጥ በመጀመሪያ ጊዜ የፎሪየር ዝርዝር አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት የሙቀቱን ጥያቄ መልስ ለመስጠት ቢሆንም፣ ጠበብት ወዲያውኑ ይህ ድንቅ መንገድ ለተለያዩ ሂሳባዊና ስነ-ተፈጥሯዊ ጥያቄወች መልስ እንደሚያስገኝ ተገነዘቡ። በአሁኑ ጊዜ የፎሪየር ዝርዝር ለኤሌክትሪክ ምህንድስናኮምፒዩተር ምህንድስና፣ርግብጋቤ ጥናት፣ ድምጽ ጥናት፣ ብርሃን ጥናት፣ መልክት ጥናት፣ ፎቶ ጥናት፣ ኳንትም ጥናት፣ ንዋይ ጥናት፣ ወዘተ.... ከፍተኛ አሥተዋጾ እያደረገ ይገኛል።

ዮሴፍ ፎሪየር (1768 - 1930) ይህን መንገድ በራሱ ጥረት ብቻ ያገኘ ሳይሆን ከሱ በፊት እነ ሊዮናርድ ዩለር፣ ጂን ለ ሮንድ ደ'አለምቤ፣ እና ዳንኤል በርኖሊ እንደሱ ግልጽልጽ ባለ መንገድ ባይሆንም የራሳቸውን አስተዋጾ ካደረጉ ቦሃላ ነበር። ፎሪየር ስሙን ያስጠራው በ1807 ለሙቀቱ ጥያቄ ባቀረበው የተብራራ መልስ ነበር Mémoire sur la propagation de la chaleur dans les corps solides

አብዮታዊ መጻጽፍ

የፎሪየር ዝርዝር 

ሁለቱን ጎኖች በሚከተለው በማብዛት የፎሪየር ዝርዝር , ከዚያ integrate በማድረግ የፎሪየር ዝርዝር  to የፎሪየር ዝርዝር  የሚከተለውን እናገኛለን:

የፎሪየር ዝርዝር 

Joseph Fourier|Mémoire sur la propagation de la chaleur dans les corps solides, pp. 218–219.

የሃርሞኒክ ጥናት ልደት

ትርጓሜ

የፎሪየር ፎርሙላ ለ 2የፎሪየር ዝርዝር ዙር ተደጋጋሚ ፈንክሽኖች -- በሳይንና በኮሳይን

ምሳሌ፦ ቀላል የፎሪየር ዝርዝር

ኤክስፖኔንሻል ፎሪየር ዝርዝር

ፎሪየር ዝርዝር ባስፈለገ ድንበሮች ውስጥ [ህ፣ ለ]

ፎሪየር ዝርዝር በአራት ማዕዘን ላይ

በሂልበርት ህዋ ያለው ትርጓሜ

የፎሪየር ዝርዝር ባህርዮች

አጠቃላይ ጉዳይ

አጠቃላይ ፋንክሽኖች

ጥብቅ ቡድኖች

የራይማን ማኒፎልድ

በቅርብ የጠበቁ የኣቤል ቡድኖች

ከሞላ ጎደል የፎሪየር ግምትና የፎሪየር ዝርዝር ማብቃት ጥያቄ

አንስትኛ ስኩዌር ባህርይ

ሾተልነት

= ኢ-ሾተልነት

በታም ደስ ይላል በርቱ

ተጨማሪ ማብራሪያ

መጣጥፎች

ማጣቀሻ

የውጭ ማጣቀሻ

Tags:

የፎሪየር ዝርዝር አብዮታዊ መጻጽፍየፎሪየር ዝርዝር የሃርሞኒክ ጥናት ልደትየፎሪየር ዝርዝር ትርጓሜየፎሪየር ዝርዝር ባህርዮችየፎሪየር ዝርዝር አጠቃላይ ጉዳይየፎሪየር ዝርዝር ከሞላ ጎደል የፎሪየር ግምትና ማብቃት ጥያቄየፎሪየር ዝርዝር = ኢ-ሾተልነትየፎሪየር ዝርዝር ተጨማሪ ማብራሪያየፎሪየር ዝርዝር መጣጥፎችየፎሪየር ዝርዝር ማጣቀሻየፎሪየር ዝርዝር የውጭ ማጣቀሻየፎሪየር ዝርዝር

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቺንግስ ካንከንባታ«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ቢልሃርዝያግብፅኮሰረትየወላይታ ዘመን አቆጣጠርዓፄ በካፋድመትገንዘብንዋይ ደበበቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅሥርዓተ ነጥቦችመጽሐፈ ሄኖክሰንኮፍ ዞፉፕሮቴስታንትታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅየእስክንድርያ ማስተማርያ ቤትጊንጥደቡብ አሜሪካሥነ-ፍጥረትቀይድሬዳዋወይን ጠጅ (ቀለም)የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንመድኃኒትአቃቂ ቃሊቲጌታቸው ካሳሙሶሊኒሐመልማል አባተየአክሱም ሐውልትቅኔኒሳ (አፈ ታሪክ)ስኳር በሽታzlhbzስፖርትእሸቱ መለስሁለቱ እብዶችሕፃን ልጅራስያማርኛ ሰዋስው (1948)ስልጤኤድስየኢትዮጵያ ወረዳዎችሮማንያአሜሪካዎችልብነ ድንግልZአቡጊዳአብርሐም1 ሳባየቻይና ሪፐብሊክዳግማዊ አባ ጅፋርቋንቋ አይነትየይሖዋ ምስክሮችአማርኛሥልጣኔሶቪዬት ሕብረትማርያምእንቁላል (ምግብ)ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊየአጼ ቴዎድሮስ ዜና መዋዕል - ባልታወቀ ደራሲፋርስሄክታርመጽሕፍ ቅዱስሥርአተ ምደባደርግእንስሳአርጎብኛድር ቢያብር አንበሳ ያስርማህፈድግራኝ አህመድዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ🡆 More