ቡሩሻንዳ

ቡሩሻንዳ ወይም ፑሩሽሐቱም የጥንታዊ ሐቲ (አሁን በቱርክ) ከተማ ነበር። ሥፍራው ዛሬ ለሥነ ቅርስ እርግጥኛ አይደለም። ከቱዝ ጎሉ ሐይቅ ደቡብ እንደ ተገኘ ይታስባል።

ቡሩሻንዳ
ፑሩሽሐቱም

ኬጥኛ የተጻፈው ግጥም የውግያ ንጉሥ ስለ ታላቁ ሳርጎን ምዕራብ ዘመቻ ነው። ይህ ጽሑፍ በአካድኛ ትርጉም ደግሞ በአሦርና በአማርና ደብዳቤዎች መካከል (በግብጽ) ተገኝቷል። ሳርጎን በጥልቅ በሐቲ አገር እንደ ዘመተ ይናገራሉ። ጽሁፉ እንደሚተርከው፣ በሐቲ በካነሽ የኖሩት አካዳዊ ነጋዴዎች በቡሩሻንዳ ንጉሥ ኑርዳጋል ስለ ተበደሉ ሳርጎን በሩቅ መንገድ ከሠራዊቱ ጋር መጥቶ ኑርዳጋልን እንዲቀጣው በሚል ልመና ልከው አስረዱት። የኑርዳጋል ሰዎች በጸጥታቸው እየኮሩ ዝም ብሎ የሳርጎን ሥራዊት ደረሰና ቶሎ አሸነፋቸው። ሦስት ዓመት በቡሩሻንዳ ቆይተው የከተማውን ግድግዶች ሰበሩ ይላል። ይህ ታሪክ ግን ከገለጸው ዘመን በኋላ እንደ ተጻፈ ይታስባል።

ከዚህ በኋላ በካነሽ ንጉሥ አኒታ ዘመን ሰነዶች ውስጥ ቡሩሻንዳ እንደገና ይጠቀሳል። የቡሩሻንዳ ንጉሥ ለአኒታ እጅ እንደ ሰጠ ይላል። ይህ የካነሽ ግዛት በኋላ የኬጥያውያን መንግሥት ሆነ።

Tags:

ሐቲቱርክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርየአዲስ አበባ ከንቲባቪክቶሪያ ሀይቅኦክሲጅንአብርሐምቅዱስ ራጉኤልሶማሊያዮሐንስ ፬ኛመጽሐፈ ሲራክጉሬዛሆሎኮስት19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛኢያሱ ፭ኛበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርቅኔሬዩንዮንኢትኤልቤተ እስራኤልሐረግ (ስዋሰው)ኢንጅነር ቅጣው እጅጉአውስትራልያየአሜሪካ ዶላርየወላይታ ዘመን አቆጣጠርኔልሰን ማንዴላዛርግዕዝሀይቅመጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ።ዝግመተ ለውጥየባቢሎን ግንብጆሴፍ ስታሊንዕዝራእየሩሳሌምአክሊሉ ሀብተ-ወልድመጠነ ዙሪያመንግሥተ አክሱምየኢትዮጵያ ብርረጅም ልቦለድዒዛናየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንፋሲል ግቢተከዜየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመለስ ዜናዊየልብ ሰንኮፍባህርወንዝየወላይታ ዞንትዝታሰይጣንአበባየፀሐይ ግርዶሽጊዜዋአበራ ለማክራርመጽሐፈ ጥበብቅርንፉድየቀን መቁጠሪያፌስቡክአድዋውሻ አይበላሽ ጥልግራኝ አህመድእሸቱ መለስታይላንድቅዝቃዛው ጦርነትራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ዴቪድ ካምረንሊዮኔል ሜሲተረትና ምሳሌህንዲሙዚቃ🡆 More