ውክፔዲያ - ለ
"ረጨት" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ረጨት ወይም ጋላክሲ በጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብት በስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ γαλαξίας... |
ወይም በአማርኛ «የወተት ጎዳና» ወይም ፍኖተ ሀሊብ የከዋክብት እና የተለያዩ ሰማያዊ አካላት ስብስብ ወይም ረጨት ነው። ይህ ረጨት ውፍረቱ 1000 የብርሃን አመት ይገመታል። ከአንዱ ጫፍ እስከሌላኛው ጫፍ ያለው ርቀት ሲለካ (በዲያሜትር) ደግሞ... |
ነፕቲዩን፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 8ኛ ( ስምንተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣... |
ኡራኑስ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 7ኛ ( ሰባተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣ ጁፒተር... |
ማርስ ወይም ቀይዋ ፈለክ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፈለክ ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ (አራተኛ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪ፣ ቬነስ እና መሬት... |
ጁፒተር፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፈለክ ከፀሐይ ባለው ርቀት 5ኛ ( አምስተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ መሬት እና ማርስ... |
ሳተርን፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 6ኛ ( ስድስተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ እና... |
የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ሚልክ ዌይ የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም ረጨት መሃል ላይ ፀሐይ የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ። ለተጨማሪ ይዩ፡ ኣጣርድ ዘሃራ... |
ኣጣርድ ወይም ሜርኩሪ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፈለክ ከፀሐይ ባለው ርቀት ቅርቡ (1ኛው) ነው። ከበስተኋላው ዘጠኙም ፈለኮች ማለትም... |
ፕሉቶ፡ (ምልክቶች፦ ወይም ) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 9ኛ ( ዘጠነኛ ) ነው። ከበፊቱ ሁሉም ፕላኔት ማለትም ኣጣርድ፣... |
ዘሃራ ወይም ቬነስ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት ሁለተኛ ቅርቡ (2ኛው) ነው። ከበስተኋላው ሰባቱ ፈለኮች ማለትም... |
ፕሌይድ የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በታውረስ ረጨት። ከናሳ ፎቶ የተገኘ።... |
በኮምፒውተር የተቀናጀ ጥቁር ቀዳዳ ከ600 ኪሎ ሜትር ርቀት ሲታይ፡ የኛ ረጨት ከበስተ ጀርባ ሲታይ፣ ዋናው ጥቁር ቀዳዳ ከጸሃይ አስር እጥፍ ግዝፈት ባለው ልብ ወለዳዊ ኮከብ የተሰራ ነው።... |
ወንዝ ሥነ ውቅያኖስ ሥነ አፈር(ሶይል ሳይንስ) ሥነ ማዕድን ሥነ መኖሪያ(ኢንቫይሮንሜንታል ሳይንስ) ሥነ ፈለክ ሥነ ረጨት ሥነ ከዋክብት ሥነ ፈለክ እርሻ ሳይንስ ሥነ ምግብ(ኑትሪሽን) ኮምፒዩተር ሳይንስ መረጃ ሳይንስ ቤተ መጻሕፍት ሳይንስ... |