ጊሌርሞ ሉዊስ ፍራንኮ ፋርኳርሰን (Guillermo Luis Franco Farquarson, ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
ተወለደ) ሜክሲካዊ (ቀድሞ አርጀንቲናዊ) እግር ኳስ ተጫዋች ነው። እስከ 2010 እ.ኤ.አ. ድረስ ለሜክሲኮ ተሰልፏል።
ጊሌርሞ ፍራንኮ | |||
---|---|---|---|
ጊሌርሞ ፍራንኮ በዌስት ሀም | |||
ሙሉ ስም | ጊሌርሞ ሉዊስ ፍራንኮ ፋርኳርሰን | ||
የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ኮሪየንቴስ፣ አርጀንቲና | ||
ቁመት | 181 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1995-2002 እ.ኤ.አ. | ሳን ሎሬንዞ | 96 | (23) |
2002-2005 እ.ኤ.አ. | ሞንተሬይ | 119 | (63) |
2006-2009 እ.ኤ.አ. | ቪላሪል | 81 | (14) |
2009-2010 | ዌስት ሀም ዩናይትድ | 23 | (5) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ቬሌዝ ሳርስፊልድ | 12 | (2) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2005-2010 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 25 | (7) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጊሌርሞ ፍራንኮ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.