ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ (ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም.
ተወለደ) ሜክሲካዊ የእግር ኳስ በረኛ ሲሆን ለሳን ሉዊስ ይጫወታል።
ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ | |||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ | ||
የትውልድ ቀን | ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሜክሲኮ ከተማ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 171 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | በረኛ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1991-2010 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል | 413 | (2) |
2008-2009 እ.ኤ.አ. | →ዩ.ኤ.ኤን.ኤል. (ብድር) | 30 | (0) |
2009-2010 እ.ኤ.አ. | →ቺያፓስ (ብድር) | 30 | (0) |
2010-2011 እ.ኤ.አ. | ኔካክሳ | 34 | (0) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ሳን ሉዊስ | 0 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
1995-2010 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 54 | (0) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ኅዳር ፳፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.