የ1938 እ.ኤ.አ.
ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፫ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ጣሊያን ሀንጋሪን ፬ ለ ፪ በፍጻሜው ጨዋታ በመርታት ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።
የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ | |
---|---|
ይፋዊ ምልክት | |
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ፈረንሣይ |
ቀናት | ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን |
ቡድኖች | ፲፭ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፲ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ኢጣልያ (፪ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ሀንጋሪ |
ሦስተኛ | ብራዚል |
አራተኛ | ስዊድን |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፲፰ |
የጎሎች ብዛት | ፹፬ |
የተመልካች ቁጥር | 483,000 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ሊዮናይደስ ፯ ጎሎች |
← 1934 እ.ኤ.አ. 1950 እ.ኤ.አ. → |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.