ጡት አጥቢ

ውክፔዲያ - ለ

  • Thumbnail for ጡት አጥቢ
    አጥቢ እንስሳት የምንላቸው የጀርባ አጥንት ያላቸው ከሚባሉት የእንስሳት ስፍን ውስጥ የሚገኝ መደብ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ የሚገኙት እንደ የሰው ልጅ እና አንበሳ ያሉ እንስሳት ሴቷ አርግዛ በመውለድ እና ጡት ወተት በማጥባቷ ይታወቃሉ። እንዲሁም...
  • Thumbnail for ፈረስ
    ፈረስ ከጐደሎ ጣት ሸሆኔ ያለው ጡት አጥቢ እንስሳ ነው። ፅኛዥሬኞ እሱ የታክስኖሚክ ቤተሰብ (Equidae) ነው እና ከሁለቱ የ(Equus ferus) ዝርያዎች አንዱ ነው።...
  • Thumbnail for አምደስጌ
    (Chordata) በሥነ ሕይወት ጥናት ውስጥ ባለ አከርካሪ የሆነ እንስሳ ሁሉ - ዓሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍና ጡት አጥቢ - ያጠቀለለው የእንስሳ ክፍለስፍን ነው። ከባለ አከርካሪ ጭምር፣ አንዳንድ ሙሉ አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት...
  • Thumbnail for አንበሳ
    አንበሳ (category የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት)
    አንበሳ (Panthera leo) ጡት አጥቢ የእንስሶች መደብ ውስጥ Felidae ተብሎ የሚታወቀው ቤተሰብ አባል ሲሆን ግዙፍ ድመቶች ከሚባሉት 4 አራዊት አንዱ ነው። ከነዚህም መካከል ነብር ከሚባለው ግሥላ መሳይ አውሬ ቀጥሎ በቁመቱና ክብደቱ...
  • Thumbnail for ቀጭኔ
    ቀጭኔ (category አጥቢ እንስሳት)
    ቀጭኔ በአፍሪካ የሚኖር ባለሙሉ ጣት ሸሆኔ ጡት አጥቢ አራዊት ሲሆን በምድር ከሚገኙ እንሰሳት በርዝማኔ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዞ ይገኛል። ወንዱ ከ 4.4 እስከ 5.5 ሜትር ርዝማኔና 1,360 ኪሎግራም ክብደት ያስመዘግባል። እስካሁን በሪኮርድ...
  • Thumbnail for ዝሆን
    ዝርያዎች በተለይም Mammoth ማሞጥ ወይም ቀንደ መሬት በዝሆን አስተኔ ውስጥ ተመድበዋል። ዝሆን ማማል (ወይም ጡት አጥቢ እንስሳ) ሲሆን፣ በምድር ከሚገኙ እንሥሣት በሙሉ ግዙፉ እንሳሳ ነው። ሴት ዝሆን ከእንስሶች በሙሉ የርግዘት ግዜት...
  • Thumbnail for ኃያል እንሽላሊት
    ነበር። በዘመናዊ ሳይንስ ግመት ከ240 ሚሊዮን እስከ 66 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ይኖሩ ነበር። በዚያው ጊዜ ምንም ጡት አጥቢ እንስሳ ገና ሳይኖር እነዚህ ትልልቅ ተሳቢዎች የምድር ጌቶች እንደ ነበሩ ይታመናል። ባጠቃላይ በሁለት እግሮች ሄደው...
  • Hemichordata 100 (የባሕር ትል) አምደስጌ Chordata 100,000 (ባለ አከርካሪ ሁሉ - አሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍ፣ ጡት አጥቢ) (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)...
  • ለአቅመ አዳም (ሄዋን) ለደረሱ ሙስሊሞች ፋርድ (ግዴታ) ነው ። የክሮኒክ በሽተኞች , መንገደኞች, አረጋውያን, ጡት አጥቢ እናቶች, የስኳር በሽተኞች, ወይም የወር አበባ ያላቸው እንስቶች ሲቅሩ ከሱቢህ ( ፈጅር) አዛን ቀደም ብሎ በለሊት(ንጋት)...
  • Thumbnail for አይስላንድ
    ሰዎች በአይስላንድ ሳይደርሱ የአርክቲክ ቀበሮ ብቸኛው ጡት አጥቢ ኗሪ ነበረ፤ አሁን ግን የአይስላንድ በግና የአይስላንድ ፈረስ ስመ ጥሩ ሆነዋል።...
  • ኦርሊያንሲ” የተባሉትን ንዑስ የዝሆን ዝርያ ለማልማትና ለመጠበቅ ሲሆን ባሁን ጊዜ መጠለያው በተጨማሪም ከ፴ በላይ ጡት አጥቢ የዱር እንስሳት፣ ከ፪መቶ ፶ በላይ የአዕዋፍ ዝርያዎች፣ ፫መቶ ያህል የዕፅዋት ዝርያዎች የሚገኙበት ነው። ከሌሎች አዕዋፍ...
  • Thumbnail for ሸለምጥማጥ
    ሸለምጥማጥ (category የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት)
    ሸለምጥማጥ ኢትዮጵያና ሌላ አገር ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ሸለምጥማጦች አጫጭር ቅልጥም ያላቸውና ሽንጠ ረጅም የሆኑ፣ በከፊል ዛፍ ላይ የሚኖሩ ሥጋ-በሎች ናቸው። በሙሉ ጀርባቸው በረጃጅም ተርታዎች ነጠብጣብ አላቸው። ረጅም ጅራታቸው...
  • Thumbnail for ጥርኝ
    ጥርኝ (category የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት)
    ጥርኝ (ሮማይስጥ፦ Civettictis civetta) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ጥርኞች ከአፍሪቃ የሸለምጥማጥና ጥርኝ አስተኔ ዘመድ ውስጥ በመጠን ትልቆቹ ናቸው። ክብደታቸው ከ፯ እስከ ፳ ኪሎግራም፣ ከፍታቸው ከ፴፭ እስከ...
  • ባለ ነጠላ ቁጥር ጣት ያለው ጡት አጥቢ እንስሳ ነው። ማላይኛ: kuda ሩስኛ: лошадь ስፓኒሽኛ: caballo ቱርክኛ: at ቻይንኛ: 马 እብራይስጥ סוס እንዶኔዢያኛ: kuda እንግሊዝኛ: horse ኮሪያኛ: 말 ዐረብኛ: حصان ጀርመንኛ:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የተፈጥሮ ሀብቶችቀጭኔኦሮምኛቅርንፉድሰባትቤትዩጋንዳጉግልሕግሰዋስውመብረቅየኖህ ልጆችሜድትራኒያን ባሕርበጋገብስሙሴመጥምቁ ዮሐንስጋሞአባይ ወንዝ (ናይል)994 እ.ኤ.አ.ዩክሬንዳማ ከሴቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያዝንጅብልጃፓንየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ውክፔዲያጤፍየኢትዮጵያ ብርስንዴአኒሜነፃነት መለሰዶናልድ ጆን ትራምፕወሎክርስቶስሎስ አንጄሌስዘመነ መሳፍንትተውሳከ ግሥመጽሐፈ ሲራክአፋር (ክልል)ግራዋየኢትዮጵያ ሕግጡንቻፔሌቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስአራት ማዕዘንፕላኔትንጉሥተውላጠ ስምራያኦሪትየቬትናም ጦርነትቢል ጌትስኢንዶኔዥያየካ ክፍለ ከተማቋንቋ አይነትመጽሐፈ ጦቢትማይክሮስኮፕገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችክፍለ ዘመንአስናቀች ወርቁኖኅከንባታየኢትዮጵያ ካርታ 1690ጥንታዊ ግብፅተከዜየኮንሶ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ኅብረትቤተ መቅደስማሪኦበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትባሕሬን🡆 More