ውክፔዲያ - ለ
"ዳግማዊ+ዓፄ+ቴዎድሮስ" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
፫ ቀን ፲፰፻፵፯ ዓ.ም ንጉሥ ካሳ - ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ተብለው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆኑ። ሥርዓተ ንግሡ የዘመነ መሳፍንት መቃብር በመሆን የዘመናዊ ኢትዮጵያን ታሪክ "ሀ" በማለት ጀመረ። ዓፄ ኃይለ ስላሴ እስከ ፈጸሙት ድረስ ኢትዮጵያን... |
አንጻር የዚህ ዘመን ጅማሬ የሚቆጠረው ራስ ሚካኤል ስሑል ዳግማዊ ዓፄ ኢዮአስን ሚያዝያ ፳፱ ቀን ፲፯፻፷፩ ዓ.ም. ሲያስገድለው ሲሆን በተቃራኒው የዘመኑ ፍጻሜ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ የካቲት ፬ ቀን ፲፰፻፵፯ ዓ.ም ንጉሠ ነገሥት ሆነው ስል፧ቾጣን... |
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ (ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፰፻፴፮ እስከ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም.) ከ፲፰፻፶፯ እስከ ፲፰፻፹፪ ዓ/ም የሸዋ ንጉሥ ከዚያም ከ፲፰፻፹፪ እስከ ፲፱፻፮ ዓ/ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። «....ማንም... |
ቀዳማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ በዙፋን ስማቸው ወልደ አምበሳ እ.ኤ.አ ከ1413-1416 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ ዓፄ ዳዊትና የንግስት ጺዮን መንገሻ ልጅ ነበሩ፡፡ ታሪክ አጥኝው ዋሊስ በድጅ ቀዳማዊ ቴወድሮስ ለ3ዓመት... |
ልብነ ድንግል (መምሪያ መንገድ ዓፄ ልብነ ድንግል) «ዓፄ ልብነ ድንግል» ወዲህ ይመራል። ለቤተ ክርስቲያኑ፣ አጼ ልብነ ድንግል ይዩ። ዓፄ ልብነ ድንግል (የዙፋን ስም "አንበሳ ሰገድ" ወይም ዳግማዊ ዳዊት) ከነሐሴ ፲ ቀን ፲፬፻፺፱ እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፭፻፴፪ ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የተወለዱትም... |
ዳግማዊ ኢያሱ (ጥቅምት 21፣ 1723 እ.ኤ.አ - ሐምሌ 27፣ 1755) በዙፋን ስማቸው ዓለም ሰገድ ከመስከረም 19፣ 1730 ጀምሮ እስከ እለተ ህልፈታቸው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን አባታቸው አጼ በካፋ ሲሆኑ እናታቸው እቴጌ... |
እንዲሁም ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አጎት ነበሩ። ራስ ዳርጌ በ፲፰፻፳፪ ዓመተ ምሕረት ሲወለዱ ከአድዋ ጦርነት በኃላ በበተወለዱ በ ፸ ዓመታቸው ፲፰፻፺፪ ዓ/ም በሰላሌ የአስተዳደር ርዕሰ ከተማ በነበረችው ፍቼ ላይ አልፈዋል። ዓፄ ቴዎድሮስ ወደ ሸዋ... |
ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ ነበር። በ1860 ዓ.ም አፄ ቴዎድሮስ ከእንግሊዞች ጋር ባደረጉት ጦርነት ልጃቸው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ወደ እንግሊዝ ሀገር ተወስዶ ነበር፡፡ በዛሬው የኛ... |
፲፬፻፸ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ በእደ ማርያም፤ የዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ልጅ በተወለዱ በ ሠላሳ ዓመታቸው፤ በነገሡ በአሥር ዓመታቸው ባልታወቀ ህመም ሞቱ። ልጃቸው ዓፄ እስክንድር ወይም ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ ተተክተው ነገሡ። ፲፰፻፸... |
ስላሴ ጋር ይመሳስል እንደንበር ግንዛቤ አለ። የቁስቋም ግቢ ሦስት ጊዜ ጉዳት ደርሶበታል። በመጀመሪያ በ1858፣ ዓፄ ቴዎድሮስ መቅደላ ሊያሰሩት ላሰቡት ቤተ ክርስቲያን ከቤተክርስቲያኑ የተለያዩ ንዋያትን መውሰዳቸው ነበር። ሁለተኛው ጉዳት የደረሰው... |
ጎልማሳና የንጉሥ ኢያሱ አድያም ሰገድ ልጅ ዳግማዊ ዓፄ ዳዊት እንደነገሡ አዋጅ ተነገረ። የዘመነ መሳፍንት የመጨረሻው ጦርነት 166ኛ ዓመት መታሰቢያ ደጃዝማች ካሣ ኃይሉ፣ ‹‹ዳግማዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ›› ተብለው ከመንገሳቸው... |
ገብረሃና አቶ ሙንሮዝ በተባለ አውሮጳዊ በ1890 ዓ.ም. ፎት እንደተነሱ ሞላቨር ይገልጻል። ዓፄ ቴዎድሮስ ስልጣን ከያዙና እራሳቸውንም ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ብለው ዙፋናቸውን በጫኑበት ጊዜ በሀገሪቱ ከፍትሐ ነገስት ሌላ የተፃፈ ሕግ ባለመኖሩ... |
ቀዳማዊ አጼ ይሥሓቅ በዙፋን ስማቸው "ዳግማዊ ገብረ መስቀል" ሲባሉ እ.ኤ.አ ከ1414-1429 የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ አጼ ዳዊት ሁለተኛ ወንድ ልጅ ሲሆኑ የቀዳማዊ ቴዎድሮስ ታናሽ ወንድም ናቸው። በግብጽ ቆብጦች... |
የተለየ ነገር አለመኖሩ በሰው ልብ የታወቀ ስለ ሆነ»፣ ከ1845 ዓም ጀምሮ የነገሡት ነገስታት ዓፄ ቴዎድሮስ፣ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛና ዓፄ ዳግማዊ ምኒልክ ሁላቸው የባርነት ንግድ ሕገ ወጥ የሚያድርጉ አዋጆች ቢሰጡም፣ እነዚህ አዋጆች ባብዛኛው... |
ናቸ። ለሕዝብ የሚሆኑ ዕውቀት ተኮር መጻሕፍት በማቅረብ ይታወቁ የነበሩት አቶ ጳውሎስ ኞኞ ካረፉ ከ፳ ዓመታት በኋላ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በሀገር ውስጥ የተጻጻፏቸውንና ወደውጭ አገር የላኳቸውን ደብዳቤዎች የሚያሳዩት ሁለት መጻሕፍት በአስቴር ነጋ... |
ኢትዮጵያ ላይ ብዙ አሻራ ትታ የለፈች ንቁ፣ ሃይለኛና ተራማጅ መሪ ነበረች። ከባሏ ዓፄ በካፋ ዘመን ጀምሮ እስከ ልጇ ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ እና ልጅ ልጇ ዓፄ እዮዋስ ዘመን ድረስ ለ40 አመታት የአገሪቱ እኩል መሪ የነበረች ናት። በዚህች መሪ... |
የኢትዮጵያም ነገሥታት ከዓፄ ቴዎድሮስ ጀምሮ እስከ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድረስ አልፎ አልፎ ጊዜያዊ መላክተኞቻቸውን ወደ ታላቋ ብሪታኒያ ልከዋል። ዳሩ ግን ከእነዚህ ልዑካን አብዛኞቹ የውጭ ዜጎች ነበሩ። ከነዚህ አንዱ ዓፄ ቴዎድሮስን ወክሎ ወደ ሎንዶን... |
አለቃ ታዬ በወቅቱ ቤጌምድርን ይገዙ በነበሩት በራስ መንገሻ አቲከም ዘንድ ሞገስ በማግኘታቸው በ፲፰፻፺፩ ዓ/ም ወደ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ላኩዋቸው ። ለንጉሠ ነገሥቱም የበኩር ሥራቸው የሆነውን መፅሐፈ ሰዋሰውን በገጠ በረከትነት ሰጡ። ንጉሠ ነገሥቱም... |
ከሰሜን ግዛቱዋ በጣም የተቀነሰ ሲሆን በደቡብ በኩል ደግሞ ተስፋፍቷል። በ ፲፱፻፷፯ (1967) ዓ.ም.፣ ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሲወርዱ፣ የእርስ በርስ ጦርነት በሀገሩ ተባባሰ። ከዚህ ጊዜ በኋላ ኢትዮጵያ በተለያዩ የመንግሥት... |
ላይ በልብ ምታት ምክንያት አረፈ። ታዋቂው የታሪክ ምሁር ሪቻርድ ፓንክኸርስት ዳግማዊ ምኒልክ ገና በልጅነታቸው የዓፄ ተዎድሮስ እስረኛ በነበሩ ጊዜ ቴዎድሮስ አጠገባቸው የነበሩትን አውሮፓዊ ወንጌላያን መድፍና መሣሪያዎች እንዲሠሩላቸው ማግባባታቸውን... |