ውክፔዲያ - ለ
"ደቡብ+ብሔሮች+ብሔረሰቦችና+ሕዝቦች+ክልል" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች (የድሮ ክልሎች 7,8,9,10,11) በኢትዮጵያ ከሚገኙ አስራአንድ ክልሎች አንዱ ነው። 105,887.18 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በምዕራብ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ ሰሜን ምሥራቅና... |
በድጉና ፋንጎ ወረዳ ውስጥ የሚትገኝ ከተማ ናት። በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን ይገኛል። ቀርጨጬ ከቤዴሳ በስተሰሜን 10 ኪ.ሜ. እንዲሁም ከቢቴና ደቡብ ምዕራብ በሶዶ-ዲምቱ ሀዋሳ መንገድ ላይ 8 ኪ.ሜ. ገደማ ትገኛለች።... |
በሌ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማውም በወላይታ ዞን የኪንዶ ኮይሻ ወረዳ የአስተዳደር ዋና ከተማ ሆኖ ያገለግላል። በሌ ከአዲስ አበባ ወደ ደቡብ በአዲስ ቡታጅራ-ሶዶ መንገድ ስከሄድ እስከ... |
ከእነዚህ ውስጥ 6,479 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ 6,921 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። ቦዲቲ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ሰዎች በብዛት ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ... |
ጌዴኦ (category የኢትዮጵያ ብሔሮች) ጌዴኦ በኢትዮጵያ ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኝ ብሔር ነው። የጌዴኦ ብሔረሰብ በዋናነት በጌዴኦ ዞን ውስጥ ባሉ ስድስት ወረዳዎች በስፋት የሚኖር ሲሆን ከዞኑ ውጪም በሲዳማ ዞን፣ በኦሮሚያ ክልል በቦረና እና በጉጂ ዞኖች... |
የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ... |
ዛይሴ (category የኢትዮጵያ ብሔሮች) ዛይሴ ወይም ዘይሴ በኢትዮጵያ ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሚገኝ ብሔረሰብ ነው። የዛይሴ ብሔረሰብ በጋሞ ጎፋ ዞን በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኤልጎ፣ወዘቃ እና ዛይሴ ደንብሌ በሚባሉ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ የሚኖር ሲሆን፣እነዚህ... |
አፋር ክልል (ክልል 2) በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ዋና ከተማው ሰመራ ሲሆን የቀድሞዋ ከተማ ግን አሳይታ ነበረች። 96,707 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሸፍን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 1,188,000 ነው።... |
መብራት፣ የውስጥ እና ከተማ ማቋረጥ አስፋልት እና ጌጠኛ መንገዶች እና ሌሎች አሉት። አረካ በደቡብ ብሔረሰቦች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በብዛት ሰው ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ... |
ሆሳዕና በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል በሀዲያ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ57,439 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 28,163 ወንዶችና 29,276 ሴቶች ይገኙበታል።... |
ዲምቱ ወይም ወላይታ ዲምቱ ከተማ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን የሚትገኝ ከተማ አስተዳደር ናት። ከተማዋ ከዚህ ቀደም በነበረው አወቃቀር በዳሞት ወይዴ ወረዳ ስር የነበረች ቢሆንም፣ አሁን ግን በድጉና ፋንጎ ወረዳ ስር ትገኛለች። ዴቪድ ቡክሰን... |
የሶማሌ ክልል (ክልል 5) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጅጅጋ ነው። 279,252 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 3,602,000 ነበር። ክልሉ በጣም ብዙ የሶማሌ ብሔረሰቦች ይገኙበታል። በ1970ዎቹ እ... |
'አማራ(ነፃ-ህዝብ:ጨዋ:ኩሩ) (ክልል 3) ከዘጠኙ ከኢትዮጵያ ክልሎች አንዱ ሲሆን አራት የሀገሪቱን ዋና ወና ክፍለ ሀገራት ያካትታል እነሱም ጎንደር:ጐጃም:ቤተ-አምሓራ(ወሎ)እና ሸዋ ናቸው።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45... |
የሐረሪ ክልል (ክልል 13) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ሐረር የክልሉ ዋና ከተማ ናት። 374 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 154,000 ነበር። ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ... |
ሶዶ ወይም ወላይታ ሶዶ በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በወላይታ ዞን እና በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ይገኛል። ሶዶ የወላይታ ዞን አስተዳደር ማዕከል ሆኖ ያገለግላል። ከተማው ከባሕር ጠለል በላይ 1,600 እስከ 2... |
ክልል 2. የአፋር ክልል 3. የአማራ ክልል 4. የኦሮሚያ ክልል 5. የሶማሌ ክልል 6. የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል 7. የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል 8. የጋምቤላ ሕዝቦች ክልል 9. የሐረሪ ሕዝብ ክልል 10. የሲዳማ ሕዝቦች... |
አበባ አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ... |
ማእከል ነበረች የአክሱም ስርወ መንግስት በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እየተዳከመ ሲመጣ የማእከላዊው መንግስት ወደ ደቡብ ተንቀሳቀሰ። ሰባ አምስት በመቶ የሚሆነው የከተማው ነዋሪ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነው። የተቀሩት ነዋሪዎች የሱኒ... |
ጉኑኖ Gununo Ambbaa ከተማ አገር ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዞን ወላይታ ወረዳ ዳሞት ሶሬ ካንቲባ ወንድሙ ደረጀ ጉኑኖ የጉኑኖ ፡ አቀማመጥ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ 6°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°38′... |
2017-08-15, issued 2017-08-15 ^ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ «የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት Archived ጁን 17, 2012 at the Wayback Machine» ^ የኢትዮጵያ... |