ውክፔዲያ - ለ
"ዘመነ+መሳፍንት" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
ዘመነ መሳፍንት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከ፲፰ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ እስከ ፲፱ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ የተከሰተ ጊዜ ሲሆን፣ በወቅቱ የየአካባቢው መሳፍንት ኃይል የገነነበትና እርስ በርሳቸው የሚዋጉበት እንዲሁም ዋናው... |
የዘመነ መሳፍነት ዜና መዋዕል (category ዘመነ መሳፍንት) የዘመነ መሳፍንት ዜና መዋል በግዕዝ እንደተጻፈና በኸርበርት ጆሴፍና ዌልድ ብለንዴል ወደ እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን... |
ራስ ዶሪ በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት የበጌምድር ራስ፣ ለጥቂትም ወራት በ1823 ዓም የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የራስ ጉግሣ ልጅና የራስ ማርዬ ወንድም ነበሩ። ወንድማቸው ራስ ይማም ከአረፉ በኋላ፣ ራስ ማርዬ ማዕረጉን ቶሎ ይዘው... |
እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን የተለያዩ ነገሥታት ግዛት በግዕዝ በኢትዮጵያውያዊ አይን እማኞች የሚመዘግብና ወደ... |
እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን የተለያዩ ነገሥታት ግዛት በግዕዝ በኢትዮጵያውያዊ አይን እማኞች የሚመዘግብና ወደ... |
መሳፍንት መካከል ስመጥርና ገናና ከነበሩት ከደጃች ጎሹ ጋር ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት መሥርቶ ነበር። አልፎ ተርፎም በተሳተፉባቸው አንዳንድ ጦርነቶች አብሮ ተዋግቷል። በዚያ ወቅት ያየውንና የሰማውን በዝርዝር ዘግቦታል፡፡ የኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት... |
ቀደምቱ የደብረ ዳሞ እና ግሸን አምባ ዘይቤ ነበር። አጼ ፋሲል ይህን ተራራ ለእስር ቤት ከተጠቀሙበት ጀመሮ እስከ ዘመነ መሳፍንት (በተለይ 1790) ድረስ አምባው በዚህ መልኩ አገልግሏል። በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰወች ተራራውን ለመውጣት ሞክረው... |
በእስራኤል ዘመነ መሳፍንት እስራኤላውያን አንዳንድ ጊዜ ወደ ጣኦታት ዞረው በባዕድ ገዦች ሲወድቁ መሬታቸውን ሁሉ አጡ። ከ1226-1204 ዓክልበ. ገደማ የፈረደባቸው ኢያዕርና ልጆቹ በገለዓድ 30 ከተሞች እንደ ገዙ በመጽሐፈ መሳፍንት 10 ይዘገባል።... |
ተክለሃይማኖት በአባታቸው ሎሌዎች ዕጅ በጩቤ ተወግተው ዓረፉ። በአንዳንድ የታሪክ ምሁራን አስተሳሰብ፣ የኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት የጀመረበት ድርጊት ያው ኢያሱ በልጃቸው ተክለሃይማኖት ትዕዛዝ ሲገደሉና ከዚያ የሥርወ መንግሥቱ ክብር ሲዋረድ ተከሠተ... |
ራስ ይማም በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት ከ1817 እስከ 1820 ዓም ድረስ የበጌምድር ራስ፣ የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የራስ ጉግሣ ልጅ ነበሩ። አባታቸው ራስ ጉግሣ በ1817 ዓም ዐርፈው ይማም እንደራሴ በሆኑበት ወቅት ወንድማቸው... |
ራስ ጉግሣ በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት ከ1792 እስከ 1817 ዓም ድረስ የበጌምድር ራስ፣ የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የመርሶ ባሬንቶ እና የራስ ዓሊጋዝ እኅት የከፈይ ልጅ ነበሩ። በእንግላንድ ተጓዥ ናታንየል ፒርስ ጽሑፍ መሠረት፣... |
«ራምሴ» ይባላል። ስለዚህ ብዙ ሊቃውንት ዘጸዓት በግብጽ ፈርዖን 2 ራምሴስ ዘመን (1287-1221 ዓክልበ.) እንደ ተከሠተ ይገምታሉ። ሆኖም ከዚህ ዘመን እስከ ዳዊትና ሰሎሞን መንግሥት ድረስ ያለው ጊዜ ለእብራውያን ዘመነ መሳፍንት አይበቃም።... |
እቴጌ ምንትዋብ (ክፍል የዘመነ መሳፍንት አጀማመር) ምክንያት በስልጣን በነበረችበት ዘመን የነበረው እድገትና ሰላም እርሷ ስታልፍ አብሮ አለፏል። እንግዴህ አገሪቱ ወደ ዘመነ መሳፍንት የተሻገረችው ልክ እርሷ እንዳለፈች ነበር። ዐፄ በካፋ በህዝብ ዘንድ ክብርን ካስገኘለት ስራው አንዱ ብዙ ጊዜውን... |
፲፰፻፵፭ የገዙ መሳፍንት ፲፱ ናቸው። በነዚህም መሳፍንት ዘመን ሙሉ ሥልጣን ሳያገኙ ለስሙ ብቻ ዘውድ እየጫኑ በጎንደር ቤተ መንግሥት ይቀመጡ የነበሩ ትውልዳቸው ከቀዳማዊ ምኒልክ ወገን የሆኑ ነገሥታት ፲፬ ናቸው። ዘመነ መሳፍንት ካለፈ በኋላ... |
ዞሮ ወታደሮቹን በመምራት የአሊን የደነገጠ ሠራዊት ፈጀ። [ራስ አሊም ተሸንፈው ስደተኛ ሆኑ]። በአይሻል ጦርነት ዘመነ መሳፍንት አበቃ። ^ stern, henry (1868) (in english). The Captive Missionary: Being... |
ሆነ በመጽሐፈ መሳፍንት እናንባለን። በ1473 ዓክልበ. ግድም በሶርያ «ሃቢሩ» ከሐለብ መስፍን ኢድሪሚ ጋር ተባብረው አላላኽን ለመያዝ እንደ ረዱት ይታወቃል። ከነዓናውያን በባሕር ዳርና በመጊዶ አካባቢ ቀርተው ነበር (መሳፍንት 1:27)። በ1465... |
በአንጻሩ ደግሞ ተቃዋሚዎቻቸው እያደር እየጎለመሱ መሄዳቸውን የተገነዘቡት ሽብርተኞች በቁጥጥራቸው ላይ የነበሩትን ሃያ መሳፍንት፣ መኳንንት፣ ሚኒስትሮችንና መኮንኖችን ወደ አረንጓዴ ሳሎን ያዛውሩና አልጋወራሹንና አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ለብቻቸው... |
ቦታ ቋራ ውስጥ፣ ከጎንደር ከተማበስተ ምዕራብ ተወለዱ። የተወለዱትም አገሪቷ በባላባቶች ተከፋፍላ በምትመራበት-ዘመነ መሳፍንት በሚባለው ወቅት ነበር። አባታቸው ደጃዝማች ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የቋራ ገዢ ነበሩ። ዓፄ ቴዎድሮስ በህጻንነታቸው... |
ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፬ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማርቆስ እና ዘመነ ማቴዎስ ደግሞ ፪፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ። ፲፰፻፲ ዓ/ም - በዘመነ መሳፍንት ፮ ጊዜ ከንጉሥነት ሥልጣናቸው የተሻሩት እና የነገሡት ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ... |
ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፲፪ ቀናት ይቀራሉ። ፲፯፻፰ ዓ/ም - በእስራት ላይ የነበሩት የ ፳፩ ዓመቱ ጎልማሳና የንጉሥ ኢያሱ አድያም ሰገድ ልጅ ዳግማዊ ዓፄ ዳዊት እንደነገሡ አዋጅ ተነገረ። የዘመነ መሳፍንት የመጨረሻው... |