ውክፔዲያ - ለ
"ኩርባ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ኩርባ (slope) በሂሳብ ጥናት ያንድን መስመር የዳገት መጠን የምንለካበት ጽንሰ ሃሳብ ነው። አንድ መስመር ከፍተኛ ኩርባ አለው ስንል መስመሩ በጣም ዳገታማ ነው ማለት ነው። በአንጻሩ ዝቅተኛ ከሆነ ደልዳላ ሜዳ ነው። ኩርባው ኔጌትቭ ከሆነ... |
አድማሳዊ መስመር የምንለው ያለምንም ኩርባ ወደ ጎን ለጥ ብሎ የተዘረጋን መስመር ነው። በሌላ አነጋገር ዓቀበት ወይንም ቁልቁለት የሌለው መስመር ነው።... |
ሰራዊት ከዚህ አምባ ላይ ሆና መከላከል ችላለች። ደብረ ዳሞ አምባ ከሩቁ - ምኩራቡ በሁሉም አቅጣጫ አንድ አይነት ኩርባ ያለው የተፈጥሮ ቅጥር ነው ደብረ ዳሞ መወጣጫ ጠፍር ^ Thomas Pakenham, The Mountains of Rasselas... |
ስናረገው፣ f(x) = ex፣ የሚያስገኘው ዳገት ኩርባ (slope) x ባዶ ሲሆን አንድ ነው። ይህንንም በሰተቀኝ ከሚታየው የመለኪያ ሰንጠረዥ መረዳት ይቻላል። ባጠቃላይ መልኩ የf(x) ኩርባ ማንኛውም ቦታ ላይ ከf(x) ጋር አንድ ነው። 1)... |
የውኑ ቁጥር ዋጋቸው ለሆኑ አስረካቢዎች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያላቸው ውድድር፣ በዚያ ነጥብ ላይ ከሚያልፍ ታካኪ መስመር ኩርባ ጋር እኩል ነው። ብዙ ቅጥ ባላቸው ኅዋወች ለሚኖሩ ፈንክሽኖች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያለ የአንድ ፈንክሽን ውድድር በዚያ... |
{\displaystyle y=cx+d} a {\displaystyle a} እና c {\displaystyle c} የሁለቱ መስመሮች ኩርባ ይሰኛሉ። ሁለቱ መስመሮች L {\displaystyle L} እና M {\displaystyle M} ቀጤ ነክ የሚሆኑት፣ የኩርባቸው... |
ካልኩለስ (ክፍል ኩርባ እንደ ውድድር) ነጥቦች መካከል ያለው መሰመር የሴካንት መስመር ሲባል m ደግሞ የሴካንቱ ኩርባ ናት ወየም የሁለቱ ነጥቦች (a, f(a)) እና (a + h, f(a + h)) ኩርባ ናት። በዚህ መንገድ በ "a" አጠገብ ሚሆነውን ማወቅ ብንችልም በ a እና... |
ነው። ፓልማቱስ ወይም በድር ላይ የተጣበቀ ብልት -- ብልት በቁርጥማት ተዘግቷል። የፔይሮኒ በሽታ -- በግንባታ ጊዜ ኩርባ የተቀበረ ብልት -- ብልት በስብ ክዳን ተደብቋል ማይክሮፔኒስ - ብልት አያድግም እና ትንሽ ነው የብልት መቆም ችግር... |
^ አልፎ አልፎ ያሉ አንድ አንድ ነገሮች፣ የኦምን ህግ አይከተሉም። ስለሆነም የቮልቴጃቸውና የጅረታቸው ውድር ሊቀያየር ይችልላል። ስልሆነም የ I–V ግራፍአቸዎን ኩርባ ግልባጭ እንደ ውሱን ቋሚ መጠነ እንቅፋት መውሰድ ግድ ይላል።}}... |
በመንቀሳቀስ የጀመረን ግዝፈት የቦታ አቀማመጥ ግራፍ (ከጊዜ አንጻር) ነው። ወደ ቀኝ ሲጓዝ ፍጥነቱ እየቀነሰ (የግራፉን ኩርባ ይመልከቱ) ይሄድና የመጨረሻው መለጠጥ ላይ ሲደርስ ፍጥነቱ ከናካቴው ዜሮ በመሆን ለቅጽበት ቀጥ ካለ በኋላ ወደኋላ በሞላው... |
ነጥቦች ( x , y ) {\displaystyle (x,y)} ላይ ያለን የሁሉ ታላቅ ኩርባን አቅጣጫ ይይዛል። የዚህ ኩርባ መጠን በአቀበቱ መጠን ላይ ይንጸባረቃል። ተጨማሪ ምሳሌ፦ በአንድ ክፍል ውስጥ ያለ የትኩሳት መጠን ሁለት ግቤት ባለው... |
መስመር የዓለም መስመር ይባላል። ትናንሾቹ ነጠብጣቦች ደግሞ አላፊንና መጪን መቼታዊ ኩነቶች ይወክላሉ። የዓለም መሰመር ኩርባ ደግሞ የተመልካችን አንፃራዊ ፍጥነት ይሰጣል። በሁለቱም ሥዕሎች እንደምናየው ተመልካቹ ፍጥንጥን ባለ ጊዜ የመቼቱ እይታው... |
ሙላት እንደ የቮልቴጅ ርክብ ግራፍ - የግራፉ ኩርባ እንደሚያሳየው አቃቢነቱ 200 pikofarad ፒኮፋራድ ነው።... |
ብራሰልስ የዩሮ ፍግ አንድ አይነት ሽታ እንዲኖረው አነፍናፊዎችን እንደመለመለ እና ዩሮክራቶች ተቀባይነት ያለውን የሙዝ ኩርባ [ሐ] እና የቫኩም ማጽጃዎችን ኃይል ገደብ ሊወስኑ እና ሴቶች እንዲመልሱ ማዘዙን ጽፏል። የድሮ የወሲብ መጫወቻዎች.... |
የአጠቃላዩ ኩርባ ቢያንስ ቢያንስ ከአንዲት ነጥብ ቅጽበታዊ ኩርባ ጋር እኩል ነው።... |