ቱርክኛ

ውክፔዲያ - ለ

"ቱርክኛ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ቱሪክሽ (መምሪያ መንገድ ቱርክኛ)
    ቱርክኛ ከቱርኪክ ቋንቋዎች በስፋት የሚነገር ሲሆን ከ 70 እስከ 80 ሚሊዮን የሚደርሱ ተናጋሪዎች በብዛት በቱርክ ውስጥ ይገኛሉ ፡፡ ከትውልድ አገሯ ውጭ በጀርመን ፣ በኦስትሪያ ፣ በቡልጋሪያ ፣ በሰሜን መቄዶንያ ፣ በሰሜን ቆጵሮስ ፣ በግሪክ...
  • Thumbnail for የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ
    የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው። ሁላቸው የደረሱ ከቅድመ-ቱርክኛ ነው። ሁለተ ዋና ቅርንጫፎቹ ኦጉራዊ ቋንቋዎች (አሁን ቹቫሽኛ አንድያ የተረፈው አባል ነው) እና የጋርዮሽ ቱርካዊ ቋንቋዎች ናቸው። ቅድመ-ቱርክኛ * ኦጉራዊ ቋንቋዎች ጥንታዊ ቡልጋርኛ * ኻዛርኛ...
  • የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና...
  • የኦርኾን ጽሕፈት ቢያንስ ከ7ኛው ክፍለ ዘመን እስከ 13ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ጥንታዊ ቱርክኛ ለመጻፍ ይጠቀም የነበረ አልፋቤት ነው። ይህ ጥንታዊ ቱርክኛ ቋንቋ በመካከለኛው እስያ የተነገረ ሲሆን የዛሬው ቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባት ነበረ።...
  • Thumbnail for ሞንቴኔግሮ
    ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «ችርና ጎራ» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ (ግሪክኛ፣ አልባንኛ፣ ቱርክኛ፣ ቻይንኛ) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር...
  • Thumbnail for ስሜን ቆጵሮስ
    ስሜን ቆጵሮስ (በይፋ፦ «የቱርክ ስሜን ቆጵሮስ ሪፐብሊክ»፤ ቱርክኛ፦ Kuzey Kıbrıs /ኩዘይ ክብርስ/) በቆጵሮስ ደሴት ላይ የምትገኝ አገር ናት። በሐምሌ 8 ቀን 1966 ዓም የቆጵሮስ ግሪኮች ወገን የቆጵሮስ መንፈቅለ መንግሥት ስላካሄዱ፣...
  • ካይኮስ ወንዝ (ጥንታዊ ግሪክኛ፦ Καϊκός፤ ዘመናዊ ቱርክኛ፦ Bakırçay /ባክርጻይ/) በቱርክ አገር የተገኘ ወንዝ ነው።...
  • Thumbnail for ኦስትሪያ
    የአገሩ ስም ከ988 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል። «ነምሳ» የሚለው ስያሜ ከአረብኛ «አን-ንምሳ» የደረሰ ሲሆን ይህም በድሮ ቱርክኛ «ነምጸ» በኩል ከስላቪክ ቋንቋዎች «ነምሲ» የተነሣ ነው። በስላቪክ ቋንቋዎች ግን፣ «ነምሲ» ማለት «ጀርመናዊ» ነው።...
  • Thumbnail for መጥፎ ድመት
    መጥፎ ድመት (በእንግሊዝኛ: Bad Cat, ቱርክኛ: Kötü Kedi Şerafettin) ከ2016 እ.ኤ.አ. የሆነ የቱርክ አኒሜሽን ፊልም ነው።...
  • Thumbnail for የኦርኾን ጽሑፎች
    ነበሩ። ጥንታዊ ቱርክኛ እና ቅድመ-ቱርክኛ ከዘመናዊ ቱርክኛ በጣም አይለዩም። እነዚህ ጽሑፎች በማንኛውም የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከሁሉ ቅድመኛ የታወቁት ናሙናዎች ናቸው። የተጻፈበት የኦርኾን ጽሕፈት በተባለው ጥንታዊ ቱርክኛ አልፋቤት ነበረ።...
  • ሻሎም ጋዜጣ (ቱርክኛ፦ Şalom) በኢስታንቡል፣ ቱርክ አገር በቱርክኛ የሚታተም የአይሁድና ጋዜጣ ነው። ስሙ በእብራይስጥ ሰላም ማለት ነው። ለ5000 ያህል አንባብያን ይሰራጫል።...
  • Thumbnail for የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ
    የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ (ቱርክኛ፡ Türk bayrağı) በቀይ መደብ መካከል ላይ ነጭ የጨረቃ እና ኮከብ ምልክት ያለው ነው። ባንዲራው የኦቶማን መንግሥትን ምልክቶች ይጠቀማል። ቱርክ የአለም ባንዲራዎች ሰንደቅ ዓላማ (ይህ ባንዲራዎች ነክ ጽሑፍ...
  • ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን (ቱርክኛ፦ Recep Tayyip Erdoğan 1946 ዓም - ) ከ2006 ዓም ጀምሮ የቱርክ አገር ፕሬዚዳንት ናቸው። ከዚያ በፊት ከ1995 እስከ 2006 ዓም ድረስ ማዕረጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ነበር። (ይህ ስለ...
  • Thumbnail for ኦርሃን ፓሙክ
    ኦርሃን ፓሙክ (ቱርክኛ፦ Orhan Pamuk 1944 ዓም - ) የቱርክ ልብ ወለድ ጸሐፊ ነው። (ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)...
  • Thumbnail for ደብረ አማና
    ደብረ አማና (ቱርክኛ፦ Nur Dağları /ኑር ዳጅላርዕ/ ማለት «የብርሃን ተራሮች») በቱርክ አገር ደቡብ ጫፍ የሚገኝ የተራራ ሰንሰለት ነው። የአርፋክስድ ርስት እስከ ደብረ አማናና እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ እንደሚደርስ በኩፋሌ ይባላል።...
  • የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮ (ቱርክኛ፦ Güneş Dil Teorisi) በ1920ዎቹ በቱርክ አገር የተደረጀ ሃልዮ ነበር። ይህም ሃልዮ ዛሬው እንደ ሀሣዊ የቱርክ ጎሰኛ አስተያየት ይቆጠራል። በዚህ ሃልዮ ዘንድ፣ በቅድመ-ታሪክ የሰው ልጅ ልሳናት ሁሉ...
  • Thumbnail for ኢስታንቡል
    ኢስታንቡል (/ ˌɪstænˈbʊl/ IST-an-BUUL፣ US also /ˈɪstænbʊl/ IST-an-buul፣ ቱርክኛ፡ ኢስታንቡል [isˈtanbuɫ] (የድምጽ ማጉያ አዶሊስተን))፣ ቀደም ሲል ቁስጥንጥንያ በመባል ትታወቅ የነበረች፣ በቱርክ ውስጥ...
  • ኡይጉርኛ (ئۇيغۇرچە‎ / Uyƣurqə / Уйғурчә) በ የሚናገር የ አባል ነው። እንደ ዘመዱ የተወለደው ከ ቱርክኛ ነበረ። በድሮ (700 ዓ.ም. ገደማ) ከ ተለውጦ ይጠቀም ነበር። ደግሞ የኡይጉር መንግሥት የ ይጠቀም ነበር። ኡይጉርኛ...
  • ነበረ። በዛሬው ሞንቴኔግሮ፣ ሰርቢያ እና ኮሶቮ ውስጥ የተገኘው ሲሆንአሁን «ራሽካ» እና «ሳንጃክ» ይባላል። በኦቶማን ቱርክኛ «ሳንጃክ» ማለት አስተዳደር ክልል ከመሆን በላይ፣ «ሰንደቅ» ደግሞ ማለት ነው፣ እንዲሁም የአማርኛ ቃል «ሰንደቅ»...
  • Thumbnail for ቱርክ
    ቱርክ አገር (ቱርክኛ፦ Türkiye /ቲውርኪየ/) ወይም የቱርክ ሬፑብሊክ (Türkiye Cumhuriyeti /ቲውርኪየ ጁምሁሪየትዕ) በእስያና በአውሮፓ አሳላጭ ድንበር መሀል የምትገኝ ሀገር ናት። ዋና ከተማዋም አንካራ ሲሆን ኢስታንቡል ደግሞ...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መኮንን እንዳልካቸውኒውካስል ዩናይትድየእብድ አናጺየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ክፍል ፩/፪Xእስልምናየሽማግሌዎች ጨዋታወንጌልአጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብጳውሎስ ኞኞአማርኛ ተረት ምሳሌዎችየይሖዋ ምስክሮችዳማ ከሴየአዳም መቃብርየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትጎጃም ክፍለ ሀገርሳዑዲ አረቢያልብነ ድንግልኩሽ (የካም ልጅ)ቁንዶ በርበሬቡናተውሳከ ግሥየማርቆስ ወንጌልየደም መፍሰስ አለማቆምአረጋኸኝ ወራሽዐቢይ አህመድዳግማዊ ዓፄ ኢያሱአባታችን ሆይቱርክመጽሐፈ ኩፋሌሰባአዊ መብቶችጦርነትቤተክርስቲያንኦርቶዶክስታሪክ ዘኦሮሞሾጣጣየዔድን ገነትዶሮአክሱም መንግሥትዱባይሸኮያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃልግርማ ወልደ ጊዮርጊስዴሞክራሲእሌኒቁላረጅም ልቦለድአብዲሳ አጋአቤ ጉበኛፈንገስIኢያሱ ፭ኛአዲስ አበባደራርቱ ቱሉማዲንጎ አፈወርቅክዌጉቁርአንጂጂከነዓን (ጥንታዊ አገር)መናፍቅፍትሐ ነገሥትJanuaryቅዝቃዛው ጦርነትኣበራ ሞላየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትቅልየብርሃን ስብረትቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልሃሪ ፖተር ክፍል ሰባት (ፊልም)ግብፅቀልዶችቅዱስ ጴጥሮስጥምቀት🡆 More