አቡነ ዮሴፍ ተራራ

አቡነ ዮሴፍ ተራራ ከላሊበላ በስተስሜን ምስራቅ የሚገኝ፣ ከኢትዮጵያ በከፍታው 16ኛ የሆነ ተራራ ነው። ከባህር ወለል በላይ 4260ሜትር የሚደርሰው ይህ ከፍተኛ ቦታ ከአካባቢው ጠለል ደግሞ በ1909 ሜትር ወደላይ ይጎናል። አቡነ ዮሴፍ ተራራ መቼና መድኃኔ አለምን፣ይምርሃነ ክርስቶስን፣ ጀመዱ ማርያምን፣ ገነተ ማርያምን፣ አሸተን ማርያምንና ሌላ አንድ የአለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናንን በማቀፍ በታሪክ ይታወቃል። የእንግሊዙ አርኪዮሎጂ ተማሪ ክራውፎርድ የጨረቃ ተራራ ተብሎ በጥንቶቹ ግሪኮችና አረቦች የሚታወቀው ጀበል ኤል-ካማር ይህ ተራራ እንደነበር ያስረዳል። የጨረቃ ተራራ (ጀበል ኤል ካማር) በኋላ ኢኩየተር በመባል ለምድር ወገብ ስሙን የለገሰ ሐረግ ነው።

G. S. Crawford">ክራውፎርድ የጨረቃ ተራራ ተብሎ በጥንቶቹ ግሪኮችና አረቦች የሚታወቀው ጀበል ኤል-ካማር ይህ ተራራ እንደነበር ያስረዳል። የጨረቃ ተራራ (ጀበል ኤል ካማር) በኋላ ኢኩየተር በመባል ለምድር ወገብ ስሙን የለገሰ ሐረግ ነው።

አቡነ ዮሴፍ
አቡነ ዮሴፍ ተራራ
ጭላዳ ዝንጀሮ በአቡነ ዮሴፍ ተራራ
ከፍታ 4260ሜትር
አቡነ ዮሴፍ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አቡነ ዮሴፍ

12°9′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

የተፈጥሮ ቅርስ

በአቡነ ዮሴፍ ተራራ ላይ በተደረገ ጥናት የ43 አይነት አጥቢ እንስሳት መኖሪያ መሆኑ ሲረጋገጥ፣ 221 አይነት ወፎችም ቤታቸው አድርገው ይኖሩበታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙት ጭላዳ ዝንጀሮ እና ቀይ ተኩላ በዚሁ ቦታ ይገኛሉ ። አቡነ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የአዕዋፍ መኖሪያዎች በወፍት ሃብቱ ሁለተኛ ነው።


ካርታ

ማጣቀሻ

Tags:

en:O. G. S. Crawfordላሊበላመቼና መድኃኔ አለምአሸተን ማርያምይምርሃነ ክርስቶስጀመዱ ማርያምገነተ ማርያም

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የኖህ ልጆችኦርቶዶክስሶዶአዳም ረታታይላንድጉልባንቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያኪሮስ ዓለማየሁእባብግብፅባህር ዛፍ1940ጥቁር እንጨትኢትዮጵያዊሀጫሉሁንዴሳሀዲያሙቀትስታምፎርድ ብሪጅ (የእግር ኳስ ሜዳ)የምድር እምቧይኣለብላቢትሰሜን ተራራዘጠኙ ቅዱሳንሚካኤልፍልስጤምባሕር-ዳርቀዳማዊ ምኒልክመሐሙድ አህመድሆሣዕና በዓልLማህበራዊ ሚዲያሰምየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትስዕልየሮማ ግዛትአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችየሒሳብ ምልክቶችየጅብ ፍቅርገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽየአፍሪቃ አገሮችአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአቤ.አቤ ጉበኛጂዎሜትሪካይዘንኤርትራሥነ ውበትህንድፖለቲካፋሲል ግቢጥበቡ ወርቅዬፊታውራሪቤተ ጎለጎታአስናቀች ወርቁሻይኣበራ ሞላቶማስ ኤዲሶንጌዴኦኛተረፈ ዳንኤልፒያኖቤተ እስራኤልጦጣግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምተረትና ምሳሌሥነ ዕውቀትአነርጉመላአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭጓያሚላኖሶፍ-ዑመርበዓሉ ግርማሴቶችየወታደሮች መዝሙርክረምት🡆 More