የ1954 እ.ኤ.አ.
ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. በስዊዘርላንድ ተካሄዷል። ይህ ውድድር እስከ ዛሬ ድረስ ትልቁ የአማካይ ጎል ብዛት በጨዋታ የታየበት የዓለም ዋንጫ ነው። ምዕራብ ጀርመን ሀንጋሪን ፫ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ ላይ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።
የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ | |
---|---|
ይፋዊ ምልክት | |
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ስዊዘርላንድ |
ቀናት | ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፳፯ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፮ ስታዲየሞች (በ፮ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ምዕራብ ጀርመን (፩ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ሀንጋሪ |
ሦስተኛ | አውስትሪያ |
አራተኛ | ኡራጓይ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፳፮ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵ |
የተመልካች ቁጥር | 889,500 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ሳንዶር ኮክሲስ ፲፩ ጎሎች |
← 1950 እ.ኤ.አ. 1958 እ.ኤ.አ. → |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የ1954 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.