አምባገነን

አምባገነን በሥልጣናዊነት ሥርዓት ስር የሚመደብ የአገዛዝ ዓይነት ሲሆን፤ አንድ ግለሰብ ያለመንም የህግ ገደብ የፈለገውን የሚያስፈጽምበት፣ እና የፈለገውን ቢፈጽም ህግ እማይጠይቀው ፍጽም ሥልጣን ሲይዝ ማለት ነው። አምባገነኖች ወደ ሥልጣን አመጣጣቸው በህዝብ ተመርጠው፣ ሥልጣን በመንጠቅ፣ ወይንም በውጭ ሃይሎች ተፅዕኖ ሊሆን ይችላል። እንዲሁ፣ አምባገነኖች የግዴታ ዕኩይና ጨካኝ ላይሆኑ ይችላሉ። ይሁን እንጂ፣ ዕኩይ ተግባራትን ቢፈፅሙ የሚጠየቁበት መንገድ ስለሌለ፣ ከሞላ ጎደል የራስ ወዳድነት እና የኃይል ፍላጎታቸው በታሪክ ጭብጥ ውስጥ የጎላ ነው። በአሁኑ ዘመን፣ የአምባገነን ሥርዓት የኃይል ሚዛኑን ከተገዥዎች ለገዥ ስለሚያዳላ፣ ተቀባይነቱ እጅግ አንስተኛ ነው።

Tags:

ሥልጣናዊነት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ገድሎ ማንሣትወይን ጠጅ (ቀለም)ብር (ብረታብረት)አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭየኖህ ልጆችሂሩት በቀለአምባሰልጅቡቲ (ከተማ)ፍቅር በዘመነ ሽብርድረ ገጽየዕምባዎች ጎዳናገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽጉመላLሶፍ-ዑመርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኩሽ (የካም ልጅ)ዶሮ ወጥካይዘንኦጋዴንታምራት ደስታቀጤ ነክውሻዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግታይላንድመጠነ ዙሪያኢትዮጵያዊየማርቆስ ወንጌልመጋቢትቅኔገንዘብየኩሽ መንግሥትመካነ ኢየሱስታንዛኒያኤርትራየምልክት ቋንቋወንዝሣራጀርመንቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትገብስአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስየተባበሩት ግዛቶችሀመርጋሊልዮኢንግላንድየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሙቀትደምልብነ ድንግል2004 እ.ኤ.አ.ሚላኖውቅያኖስየሰው ልጅስዊዘርላንድያዕቆብጌሾአማራ ክልልቅዱስ ላሊበላነፍስከተማሙሴሚካኤልየቅርጫት ኳስአንድምታውሃሐሙስ🡆 More