ውክፔዲያ - ለ
"ደቂቅ+ዘ+አካላት" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
ደቂቅ ዘ አካላት ወይም በእንግሊዝኛ Microorganisms የሚባሉት በአጉሊ መነጽር ብቻ የሚታዩ ማለትም በባዶ ዓይን የማይታዩ አካላት ናቸው። የነዚህ አካላት ጥናት microbiology ይባላል። ይህም ጥናት የተጀመረው በአንቶን ቫን ሉዊንሁክ... |
(Virus) በሽታን ሊያስከትሉ የሚችሉ ጥቃቅን ተህዋሲያን ወይም ደቂቅ ዘ አካላት ሲሆኑ መኖር የሚችሉት ህይወት ባላቸው ነገሮች ውስጥ ሲሆኑ ብቻ ነው። ባክቴሪያ ደቂቅ ዘ አካላት ፈንገስ (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው።... |
ፈንገስ (Fungus) እንደ እርሾ (yeasts) እና ሞልድ (molds) ያሉ የብዙሃኑ ኢዩካሪዮቲክ ደቂቅ ዘ አካላት አባላት ናቸው። እንጉዳይ ደግሞ የፈንገስ አይነት ነው። ከ1961 ዓ.ም ከአሜሪካዊው ሳይንቲስት ሮበርት ዊታከር ጥናት ጀምሮ... |
እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው። ቫይረስ ደቂቅ ዘ አካላት ፈንገስ ^ Schulz, H.; Jorgensen, B. (2001). "Big bacteria". Annu... |
ቅጠሎች የሌላቸው በመሆኑ ነው። አበቦችን አያብቡም። ብዙ ዝርያዎች ነጠላ-ሕዋስ እና ጥቃቅን (ፋይቶፕላንክተን እና ሌሎች ደቂቅ ዋቅላሚዎችን ጨምሮ) ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ በአንድ ወይም በሌላ ደረጃ ባለብዙ ህዋሳት ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹእንደ... |