ውክፔዲያ - ለ
"ቤልሞፓን" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ቤልሞፓን የቤሊዝ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 12,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°48′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ከተማው መጀመርያ በ1958 ዓ.ም. ተሠርቶ፣ በ1962 ዓ.ም.... |
ቤሊዝ የማዕከል አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ቤልሞፓን ነው። መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን ከዚህ በላይ እስፓንኛ እና ጋሪፉና ይናገራሉ። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ... |
ተነሣ። ጳጉሜ 1 ቀን - የአፓርትሃይድ መስራች በደቡብ አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ኸንሪክ ፈርቩርድ በስብሰባ ተውጎ ተገደለ። የቤሊዝ ዋና ከተማ ቤልሞፓን ተሠራ። የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ስም ከሊዮፖልድቪል ወደ ኪንሻሳ ተቀየረ።... |
ግንባታ በኋላ በግብጽ የአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ። ደቡባዊ ሮዴዢያ (አሁን ዚምባብዌ) የሮዴዢያ ሪፐብሊክ ሆነች። የቤሊዝ መንግሥት መቀመጫ ወደ ቤልሞፓን ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ። ኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከታይዋን ወደ ቻይና አዛውሯል።... |