ውክፔዲያ - ለ
"መሺካ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
መሺካ በዛሬው ሜክሲኮ የኖረ የአዝቴክ መንግሥት ኗሪ ገዢዎች ብሔር ነበሩ። መሺካ ናዋ ብሔሮች ሲሆኑ ሁለት ከተሞቻቸውን ቴኖሕቲትላንና ትላተሎልኮ በተክስኮኮ ሐይቅ ደሴቶች ላይ በ1200 ዓም ያህል መሠረቱ። «የአዝቴኮች ሦስትዮሽ ጓደኝነት» ከተዋዋሉ... |
ሜሒኮ/) የሜክሲኮ ዋና ከተማ ነው። ከተማው ቴኖችቲትላን ተብሎ የተመሠረተው በመጋቢት 14 ቀን 1317 ዓ.ም. በአዝቴክ (መሺካ) ኗሪዎች ነበር። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 19,231,829 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ... |
ውስጥ ቺኮሞጽቶክ በተባለ አገር ይኖሩ ነበር። እነርሱም ሾቺሚልካ፣ ትላዊካ፣ አኮልዋ፣ ትላሽካላን፣ ቴፓኔካ፣ ቻልካ እና መሺካ ተባሉ። ከጊዜ በኋላ እነኚህ ጎሣዎች ከዚያ ወጥተው ወደ አጽትላን ፈለሡ። በአንዳንድ የትውፊት ሰነድ ውስጥ አጽትላን... |
Oaxaca de Juárez) የወሓካ፣ ሜክሲኮ ከተማ ነው። ኋሽያካክ ተብሎ የተመሠረተው በ1432 ዓ.ም. በአዝቴክ (መሺካ) ኗሪዎች ነበር። በ1514 ዓ.ም. ስፓኒሾች ደርሰው ጓሓካ አሉት፣ በ1521 ዓ.ም. ግን ስሙ አንቴኬራ ሆነ። በ1813... |