መስጴጦምያ

ውክፔዲያ - ለ

"መስጴጦምያ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • መስጴጦምያ (ከግሪክኛ፦ Μεσοποταμία /መሶፖታሚያ/፣ «ከወንዞች መካከል ያለችው አገር») ከጤግሮስ ወንዝ እና ከኤፍራጥስ ወንዝ መካከል ያሉት አገሮች ሁሉ ማለት ነው። አሁን ይህ አቅራቢያ በኢራቅ፣ ሶርያና ቱርክ ይከፋፈላል። በጥንት ሱመር፣...
  • Thumbnail for ኢራቅ
    ኢራቅ በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ባግዳድ ነው። ኢራቅ በታሪክ በግሪኩ ስም መስጴጦምያ ይታወቅ ነበር፤ ይህም ማለት «ከወንዞቹ መካከል» ሲሆን ሁለቱ ታላቅ ወንዞች ጤግሮስና ኤፍራጥስ የተመለከተ ነው። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር...
  • Thumbnail for አናቶሊያ
    ማለት ነበር። ከ1933 ዓ.ም. ጀምሮ የቱርክ መንግሥት በይፋ «አናቶሊያ» ማለት ለቱርክ እስያዊ ግዛት ሁሉ እንዲሆን ጠቀመው። ይህ ጥቅም አሁን በሰፊው ይቀበላል። በዚህ ትርጉም፣ የስሜን መስጴጦምያ ክፍል ደግሞ የአናቶሊያ ምሥራቅ ክፍል ነው።...
  • Thumbnail for ሐቡር ወንዝ
    ሐቡር ወንዝ በሰሜን መስጴጦምያ ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ የሚፈስ ወንዝ ነው። በዛሬው ቱርክና ሶርያ አገራት ይፈሳል።...
  • Thumbnail for ኡር
    ዑር ሱመር አንድላይ እንደ ነበሩ የሚያምን ቢሆን፤ በቀድሞው አይሁድና አረብ ልማድ ግን «የከላውዴዎን ኡር» በስሜን መስጴጦምያ እንደ ተገኘ ይላል። ኡር እጅግ ጥንታዊ መሆኑ ይመዘገባል። የዱሙዚድ ሕልም በተባለ ትውፊት፣ የኡሩክ ንጉሥ ዱሙዚድ...
  • Thumbnail for ሱመር
    ደብዳቤዎች ሳንጋር፣ በመጽሐፍ ቅዱስም ሰናዖር ይባላል። ጽሕፈት በመፍጠሩ የታሪክ መጋረጃ ሲከፈት፣ ሱመራውያን በደቡብ መስጴጦምያ (ከጤግሮስና ኤፍራጥስ ወንዞች መኃል፣ የዛሬው ኢራቅ) ይገኙ ነበር። ጥንታዊው የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር የያንዳንዱን...
  • ሴሮሕ፣ ናኮርና ታራ ሁላቸው በዛ ይኖሩ ነበር። በቀድሞው አይሁድና አረብ ልማድ ግን «የከላውዴዎን ኡር» በስሜን መስጴጦምያ በ«ኡርፋ» (ኤደሣ) እንደ ተገኘ ይባላል። ሆኖም ይህ ቦታ «ኡርፋ» የሚለውን ስም ያገኘው በኋለኛ ዘመን (ከ300...
  • በመካከለኛው መስጴጦምያ የተነሣ ከተማ ሲሆን ደቡብ መስጴጦምያ በሙሉ ከእርሱ «ባቢሎኒያ» ተብሎ ይጠራ ነበር። ይህ ከ1800 ዓክልበ. በኋላ ነበር። አብርሃም በኖረበት ዘመን ግን፣ «ባቢሎን» መቸም አይጠቀስም፣ ይልቁንም የደቡብ መስጴጦምያ መጠሪያ...
  • ሲሙሩም ወይም ሺሙሩም የስሜን መስጴጦምያ ከተማ-አገር ነበር። ስፍራው አሁኑ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ምናልባት በቃብራ፣ ኪርኩክ ወይም ኤሽኑና አካባቢ ይገኝ ነበር። ታላቁ ሳርጎን (2065 ዓክልበ. ግድም) ወደ አካድ መንግሥት ጨመረው፣ እንዲሁም...
  • ወረሩ። በሱመር ደቡብ ያሉት ከተሞች ዑር፣ ኦሬክና ላጋሽ ነጻነታቸውን አዋጁ። ኩቲክ-ኢንሹሺናክ በአንድ ዘመቻ ወደ መስጴጦምያ ገብቶ ኤሽኑናንና አካድን ያዘ። በኋላ የላጋሽ ንጉሥ ጉዴአ እና የዑር ንጉሥ ኡር-ናሙ አሸነፉት። በኩቲክ-ኢንሹሺናክ...
  • Thumbnail for ሑራውያን
    ሑራውያን (ሑርኛ፦ ሑሪ ) በጥንት በስሜን መስጴጦምያ አካባቢ የተገኘ ብሔር ነበሩ። ቋንቋቸው ሑርኛ የኡራርትኛ ዘመድ ሲሆን ሕዝቡ ከአራራት ዙሪያ ወደ ደቡብ እንደ ደረሱ ይታስባል። መጀመርያው በእርግጥ የሚታወቁ በአካድ መንግሥት ዘመን (2075...
  • Thumbnail for አካድኛ
    ዓክልበ. ግድም) ነው። ከአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ጀምሮ የአካድ መንግሥት (2077-2010 ዓክልበ.) በመላው መስጴጦምያ፣ ኤላምና ሶርያ አስገደዱት። ከዚያ በኋላ ኤላም ወደ ኤላምኛ መለሰ፣ የሶርያም ቋንቋ ኤብላኛ ሆነ። በአሦርና በባቢሎን...
  • Thumbnail for ኦስሮኤኔ
    ኦስሮኤኔ (ግሪክኛ፦ Ὀσροηνή ፣ አረማይክ «የኡርኻይ መንግሥት») ከ140 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 234 ዓም በስሜን መስጴጦምያ የተገኘ ነፃ አገር ግዛት ነበር። ከዚያ በኋላ እስከ 600 ዓም የሮሜ መንግሥት (የቢዛንታይን መንግሥት) አውራጃ ሆነ።...
  • Thumbnail for ካራን
    በእብራይስጥ ትርጉም ፓዳን-አራም (የአራም መንገድ) ወይም አራም ናሓራይም (አራም ከሁለቱ ወንዞች መካከል ወይም መስጴጦምያ) ይባላል። ካራን በባሊኅ ወንዝ ላይ ነው። ከዚህ በላይ በኤብላ የተገኙት ጽላቶች (2127-2074 ዓክልበ. ግድም...
  • Thumbnail for ኤሽኑና
    ሥፍራው ተል አስማር ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ በዲያላ ወንዝ ሸለቆ ይገኛል። ኤሽኑና ከስሜኑ ተራሮች ወደ መስጴጦምያ በደረሰው መንገድ ላይ ስለተቀመጠ የብርቅ ሸቀጦች (ፈረስ፣ ሰንፔር፣ ዕንቁዎች ወዘተ.) ንግድ ማዕከል ሆነና በለጸገ።...
  • ዘመናት ይስታወስ ነበር። ስለነዚህ አራት ግለሰቦች ምንም ቅርስ ወይም መረጃ የለንም። በዚህ ወቅት ጉታውያን ወደ መስጴጦምያ ገብተው መሬት ከአካድ ለመያዝ እንደ ጀመሩ ይመስላልና ከጉታውያን ነገሥታት አንዱ «ኤሉልመሽ» ወይም «ኤሉሉመሽ» ስለሚባል...
  • Thumbnail for ንግድ
    ሰቀል (የክብደት ልክ) ደነገገ። 1900-1740 ዓክልበ. ግ. - የአሦር ንጉሥ ኢሉሹማ በርካታ ብረታብረት ወደ መስጴጦምያ አስገባ፤ ከዚያ ጀምሮ አሦራውያን ካሩም በካነሽና ሐቲ አስተዳደሩ። 1900-1740 ዓክልበ. - ሴማውያን ነጋዴዎች...
  • Thumbnail for ኡራርቱ
    መንግሥት ፈጠሩ። በቋንቋ ረገድ ኡራርትኛ ከበፊቱ ሑርኛ ጋር ተዛመደ። ሑራውያን በተለይ ከ2075-1300 አክልበ በስሜን መስጴጦምያ ይታወቁ ነበር። ይህ የኡራርቱ መንግሥት ከ868 ዓክልበ ጀምሮ እስከ 598 ዓክልበ. ድረስ ያህል ቆየ። በ598 ዓክልበ...
  • Thumbnail for ሚታኒ
    ናሓራይን ወይም «ኹለት ወንዞች») ይታያል። እንዲሁም በኪርታ ዘመን ያሕል የአራም-ናሓራይም ወይም እንደ ግሪክኛው የ«መስጴጦምያ» ንጉሥ ኲሰርሰቴም እስራኤልን አሸንፎ ለስምንት አመት እንደ ገዛ ይለናል (መጽሐፈ መሣፍንት 3:8)። «ኲሰርሰቴም»...
  • Thumbnail for ርብቃ
    እንደሚተርክ፣ አብርሃም ሽማግሌ ሆኖ ልጁም ይስሐቅ የከነዓን ሴት እንዳያገባ ከዘመዶቹ ሚስት ያገኝለት ዘንድ ሎሌውን ወደ «መስጴጦምያ» (ዕብራይስጥ፦ አራም-ናሓራይን) ላከው። ሎሌው ግመሎችን ይዞ ወደ አብርሃም ወንድም ናኮር ከተማ ደረሰ። ናኮር የኖረው...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትቦሌ ክፍለ ከተማጉግሣንግሥት ዘውዲቱተድባበ ማርያምኢሳያስ አፈወርቂመሐሙድ አህመድጂራንኦሮሞዶሮአልባኒያመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናትመቅመቆስንዱ ገብሩየሺጥላ ኮከብምሳሌጓያየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማየተባበሩት ግዛቶችተውሳከ ግሥቂጥኝወርቅ በሜዳተውላጠ ስም1967ከነዓን (የካም ልጅ)መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕቼ ጌቫራማንችስተር ዩናይትድየኢትዮጵያ ንግድ ባንክየዔድን ገነትየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርግዕዝኃይሌ ገብረ ሥላሴእንጀራፔንስልቫኒያ ጀርመንኛቤተ እስራኤልጠላማርስአዳልሴቶችየሮማ ግዛትመለስ ዜናዊኦሪትእጸ ፋርስሰርቲፊኬት ኦፍ ዲፖዚትዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችበዓሉ ግርማየወፍ በሽታአዲስ ኪዳንኤርትራየከለዳውያን ዑርአፋር (ክልል)እውቀትአፄጋኔንመንግሥትየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነትኦሮምኛመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስጊዜቅዱስ ገብርኤልባሕር-ዳርዘመነ መሳፍንትመስቀልኢየሱስቆለጥያዕቆብቱልትዋናው ገጽፈረንሣይስቲቭ ጆብስከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርሸለምጥማጥየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግመጽሐፈ ጦቢትጎሽ🡆 More