ውክፔዲያ - ለ
"ህንዳዊ+አውሮፓዊ+ቋንቋዎች" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው። ከ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት በፊት፣ በአንዳንድ የአውሮፓ ሊቃውንት ዘንድ እነዚህ ታሪካዊ በማይሆን አጠራር «የአርያኖች ቋንቋዎች» ይባሉ ነበር። እንዲያውም... |
ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። እነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ህንዳዊ-ኢራናዊ ደረሱ። የቅርንጫፉ ሦስት ክፍሎች ኢራናዊ ቋንቋዎች፣ አርያናዊ ቋንቋዎች እና ኑሪስታኒ ቋንቋዎች ናቸው። ኢራናዊ፦... |
ባልታዊ ቋንቋዎች ወይም ባልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። ከስላቫዊ ቋንቋዎች ጋራ አንድላይ የባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ ይሠራሉ። ባልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ባልትኛ ደረሱ፤ እሱም ከቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ... |
የሲሊቲ ቋንቋ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) የሲሊቲ ቋንቋ ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 13 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 97ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 10 ሚሊዮን ሰዎች እንደ... |
ግሪክ (ቋንቋ) (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) የግሪክ ቋንቋ ወይም ግሪክኛ (Ελληνικά /ኤሊኒካ/) ከህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን የግሪክ (የአገሩ) እንዲሁም የቆጵሮስ መደበኛ ቋንቋ ነው። በጠቅላላ ከ15 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ይናገሩበታል። ቀደም ሲል ደግሞ በሜዲቴራኔያን... |
ኬጥኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) መንግሥት ከ1900-1200 ዓክልበ ግድም የተነገረ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቤተሠብ አባል ነበረ። እስከምናውቀው ድረስ ኬጥኛ ከሁሉ አስቀድሞ በጽሕፈት የተመዘገበው ሕንዳዊ-አውሮፓዊ አባል ነው። የተጻፈው ከአካድኛ በተወሰደው በኩኔይፎርም ጽሕፈት... |
ሊትዌንኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) ህብረት ውስጥ ካሉ ኦፊሴላዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው. ወደ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የሊትዌኒያ ቋንቋ ይናገራሉ (አብዛኛዎቹ በሊትዌኒያ ይኖራሉ)። ከላትቪያ ፣ ከሞተ ፕሩሺያን ፣ ጆትቪንግ እና ሌሎች የባልቲክ ቋንቋዎች ጋር አብሮ የኢንዶ-አውሮፓ... |
ፋርስኛ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ፋርስኛ (فارسی /ፋርሲ/) በተለይ በኢራን፣ በአፍጋኒስታንና በታጂኪስታን የሚነገር የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። ታጂክኛ በታጂኪስታን የሚገኝ የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው። የፋርስኛ ታሪክ በሷዴሽ ዝርዝር የፋርስኛ ውክፔዲያ... |
አርሜንኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) አርሜንኛ (Հայերեն /ሃየረን/) የአርሜኒያ መደበኛ ቋንቋ ነው። (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) የአርሜንኛ ውክፔዲያ አለ!... |
ህንዲ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ህንዲ (हिन्दी)) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በሕንድ አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው። በፓኪስታን ከሚገኘው ከኡርዱ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ፊደል ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ... |
ኮይኔ ግሪክ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) ኮይኔ ግሪክ ታላቅና ጥንታዊ በሄለን ዘመን ይነገር የነበረ የግሪክኛ መግባብያ ነበር።... |
ላትቪኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) ላትቪኛ (latviešu valoda /ላትቪየሹ/) በተለይ በላትቪያ የሚነገር ባልቲክ ቋንቋ ነው። (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
አልባንኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) አልባንኛ (shqip /ሽችፕ/) በተለይ በአልባኒያ የሚነገር ቋንቋ ነው። የአልባንኛ ውክፔዲያ አለ! (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ኡርዱ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ኡርዱ (اُردُو) (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ (ላሽካሪ لشکری) ነው) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው። በሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት... |
ኔፓልኛ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) /ጎርኻሊ/) የኔፓል መደበኛ ቋንቋ እና የሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አባል ነው። ለኔፓል ሌላው ቋንቋ ለኔፓል ባሳ (ወይም ኔዋርኛ) ተመሳሳይ ስም ቢኖረው ኔፓል ባሳ ግን ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ሳይሆን የቻይናዊ-ቲቤታዊ አባል ነው። (ይህ ቋንቋ ነክ... |
ሳሞጊትኛ (category ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች) ሳሞጊትኛ በምዕራብ ሊትዌኒያ የሚነገር የሊትዌንኛ ቀበሌኛ ነው። የሳሞጊትኛ ውክፔዲያ አለ! (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ጉጃራቲ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ጉጃራቲ (ગુજરાતી) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ የሚገኝ ቋንቋ ነው። በዓለሙ ውስጥ በ46 ሚልዮን ሰዎች ይናገራል፤ ከነዚህም 45.5 ሚልዮን በህንደኬ፣ 250,000 በታንዛኒያ፣ 150,000 በዩጋንዳ፣ 100,000 በፓኪስታንና... |
ፐሽቶ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ይታመናል። በጠቅላላ 40-50 ሚሊዮን ያሕል ፐሽቶ ተናጋሪዎች አሉ። ፕሽቶ በሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ውስጥ ሲካተት በዚያ ላይ በኢራናውያን ቋንቋዎች ዘርፍ ውስጥ ይደመራል። ፐሽቶ እንደ አማርኛ ግሡ በዕረፍተ ነገሩ መጨረሻ የሚሳክበት... |
ካሽሚርኛ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) ካሽሚርኛ (ካሽሚሪ) የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ ቋንቋ ሲሆን በተለይ የሚናገርበት በካሽሚር አካባቢ በ 7.1 ሚልዮን ሰዎች ነው። ካሽሚርም ዛሬ በሕንድ በፓኪስታንና በቻይና የተከፋፈለ አውራጃ ነው። ይህ ቋንቋ ዛሬ በአብዛኛው የተጻፈ... |
ዛዛኪኛ (category ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች) በምስራቅ ቱርክ አገር በዛዛ ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው። የቱርክኛ ዘመድ ሳይሆን ከፋርስኛና ከኩርድኛ ጋር በሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብና በሕንዳዊ-ኢራናዊ ንዑስ-ቤተሠብ ውስጥ ይገኛል። በተለይ የሚመስለው በስሜን ፋርስ አገር በካስፒያን ባሕር... |