የቻይና አመት መቁጠሪያ የቻይና ልማዳዊ ጊዜ አቆጣጠር ሲሆን ዛሬም የግሬጎሪያን ካሌንዳር ደግሞ በሰፊ ይጠቀማል። በቻይናዊ አቆጣጠር የዓመቱ መጀመርያ ከክረምቱ አጭር ቀን በኋላ በ፪ኛው አዲስ ጨረቃ ይጀመራል። የተጨመረ (ጳጉሜ) ወር ሲኖር ግን አመቱ በ፫ኛው አዲስ ጨረቃ ይጀመራል። በየካቲት ፫ ቀን 2005 ዓ.ም.
የቻይና ልማዳዊ «አመተ እባብ» ጀመረ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የቻይና አመት መቁጠሪያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.