ሥነ ፈለክ

ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።

ሥነ ፈለክ
የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)


ሥነ ፈለክ
የኦሪዮን ከዋክብት

== በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦

  • አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
  • አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)።
  • ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት።
  • ስቴላር አስትሮኖሚ - የከዋክብትና የጨረቃዎች ጥናት።
  • አስትሮባዮሎጂ - የዓለም የሕይወት ጥናት።

የሥርዓተ ፀሓይ ፕላኔቶች (ፈለኮች)

Tags:

ግሪክ (ቋንቋ)ፀሐይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የአፍሪቃ አገሮችጉራ ሃሬጸጋዬ ገብረ መድህንታምራት ደስታክፍለ ዘመንየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝሐና ወኢያቄምወይን ጠጅ (ቀለም)ትምህርትየዓለም የመሬት ስፋትመጽሐፈ ኩፋሌሮማንያከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣችፀሃፌ ተውኔቶችፈርዖንማጅራት ገትርእሽቢ-ኤራዓፄ ቴዎድሮስአበራ ለማመስተዋድድኤችአይቪኦርቶዶክስሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞናኒንተንዶ673 እ.ኤ.አ.ፕላኔትየኩላሊት ጠጠርሶቪዬት ሕብረትየአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤትአሦርየኢትዮጵያ ካርታየልብ ሰንኮፍበላ ልበልሃስብሐት ገብረ እግዚአብሔርየአድዋ ጦርነትየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስተልባዓፄ ሱሰኒዮስሶፍ-ዑመርእስፓንያቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማሰለሞንዶቅማብዙነሽ በቀለሚስቶች በኖህ መርከብ ላይምሥራቅ አፍሪካየወባ ትንኝእጸ ፋርስሥነ ምግባርዋና ከተማያዕቆብህሊናአከርካሪቅፅልመሐሙድ አህመድ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኢትዮጲያአበበ ቢቂላፋኖማንችስተር ዩናይትድጅማሳዳም ሁሴንየፎሪየር ዝርዝርየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ክፍል ፩/፪ርዕዮተ ዓለምቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴፎስፈረስእስራኤልሑንጨተድባበ ማርያምልብስ ስፌት መኪናህንድማሌዢያኔቶ🡆 More