ከባቢ አየር

የመሬት ከባቢ አየር በመሬት ዙሪያ የሚገኝ የጋዝ ክምችት ሲሆን እውን የሆነውም በመሬት ስበት የተነሳ ነው። ይህ የጋዝ ክምችት በተለያዩ ግዜያት የተለያዩ ይዘቶች ነበሩት። በውስጡ የሚገኙት ህይወት ላላችው ነገሮች አስፈላጊ የሆኑ ነገርችም (የኦዞን ንጣፍን ጨምሮ) በየግዜው ተለዋውዋል። ከባቢ አየራችን በውስጡ 78 በመቶ ናይትሮጅን፣ 21 በመቶ ኦክስጅን፣ 0.93 በመቶ አርገን፣ 0.038 በመቶ ካርቦን ዳይኦክሳይድ የተባሉ ንጥረ ነገሮችን (ጋዞችን) በውስጡ ይዟል። አሁን ያለው ሁኔታ መሬት ለተጨማሪ 1.5 ቢሊዮን አመታት ህይወት ያላቸው ነገሮች እንዲኖሩባት ያስችላል ተብሎ ይታመናል።

ከባቢ አየር
ሰማያዊ ቀለም ከሌሎች ቀለማት የበለጠ በከባቢ አየር ተውጦ ይቀራል። ለዚህም ነው መሬትኅዋ ስትታይ የሰማያዊ ቀለም የሚኖራት

Tags:

መሬትመሬት ስበትናይትሮጅንአርገንኦክስጅንካርቦን ዳይኦክሳይድየኦዞን ንጣፍ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የዔድን ገነትሥነ ፈለክንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያሚዳቋኸፊንግተን ፖስትቂጥኝአፈወርቅ ገብረኢየሱስከበደ ሚካኤልጳውሎስ ኞኞዓፄ ቴዎድሮስቴዲ አፍሮጃፓንኛሴማዊ ቋንቋዎችስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)የእብድ ውሻ በሽታበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትቤተ እስራኤልጥላሁን ገሠሠሳሙኤልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግሳዑዲ አረቢያሚጌል ዴ ሴርቫንቴስጅማ ዩኒቨርስቲሀዲስጉልባንዳልጋ ኣንበሳአጼ ልብነ ድንግልጉጉትአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስቀይ ተኩላኢትዮ ቴሌኮምቶማስ ኤዲሶንኒሳ (አፈ ታሪክ)ክርስቶስዋሊያቼኪንግ አካውንትነነዌዓለማየሁ ገላጋይሰካራም ቤት አይሰራምረጅም ልቦለድዋሽንትዕድል ጥናትሽፈራውወረቀትየኢትዮጵያ እጽዋትየአፍሪቃ አገሮችማሲንቆቱርክካይሮአሸንዳሆሣዕና በዓልአማራ (ክልል)ብርብራስንዝር ሲሰጡት ጋትዛጔ ሥርወ-መንግሥትታሪክየተፈጥሮ ሀብቶችአላህአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስስዕልቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊውዝዋዜዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍፕላኔትሀይቅዓፄ ሱሰኒዮስጫትወዳጄ ልቤሂሩት በቀለካናዳንፋስ ስልክ ላፍቶዘጠኙ ቅዱሳን🡆 More