ጁልስ ቨርን ( 1828-1905 እ.እ.አ.) ፈረንሳዊ ፀሐፊ ነበር። ከሥራዎቹም መሃከል በዓለም ዙሪያ በሰማኒያ ቀናት፤ ወደ ምድር መሀል ጉዞ እና አንድ ሺ ሊግ ከባህር በታች የተባሉት ይጠቀሳሉ። አብዛኞቹ መፅሐፎቹ ከሳይንስ ዕውቀት ይልቅ በዓይነ-ሕሊና ላይ ቢያተኩሩም አንዳንዶቹ ለምሳሌ የህዋ ጉዞ እና የመረጃ መስኮት (ቴሌቪዥን) እውን ሆነዋል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጁልስ ቨርን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.