የሲስተም አሰሪ

የሲስተም አሰሪ (operating system) ተጠቃሚዎችንና ሌሎች በማሽኑ ላይ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን የሚያስተናግድ ፕሮግራም ነው። በዚህ ሥራው የተጠቃሚዎችን ግብአቶች ወይም የማሽኑን ውጤቶችን የሚያቀናብሩ መሳሪያዎችን ይቆጣጠራል፤ የማሽኑን መዝገብ (memory) አጠቃቀም ለሚጠይቁ ፕሮግራሞች ይደለድላል፤ የተለያዩ የማሽኑን የመሳሪያ ሀብቶች (hardware resources) ይደለድላል፤ ማሽኑ ከኮምፒውተር መረብ ጋር ያለውን ግንኙነት ይቆጣጠራል እንዲሁም የመዛግብት (ፋይሎች) አቀማመጥን ያደራጃል።

የሲስተም አሰሪ
Ubuntu

Tags:

ኮምፒውተር

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጅቡቲጥምቀትአኩሪ አተርንፋስ ስልክ ላፍቶበጅሮንድየሮማ ግዛትቁስ አካላዊነትማርቲን ሉተርባክቴሪያኢያሱ ፭ኛባሕልሳዑዲ አረቢያየኩሽ መንግሥትመንግሥተ አክሱምሀይቅዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍዮሐንስ ፬ኛቶማስ ኤዲሶን1971 እ.ኤ.አ.ቤተ መድኃኔ ዓለምኒሺሎስ አንጄሌስመጽሐፍጉግልሸዋአንጎልፌስቡክቡርኪና ፋሶሃይማኖትአራት ማዕዘንወርቅ በሜዳሙሴየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብከባቢ አየርልጅየኢትዮጵያ ሀይቆችሰዋስውቅዱስ ላሊበላጣይቱ ብጡልቤተ መስቀልቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣምሥራቅ አፍሪካቀስተ ደመናፌጦገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችህሊናፋርስኛየጢያ ትክል ድንጋይግዝፈትፋሲል ግቢየዮሐንስ ራዕይሱዳንየእግር ኳስ ማህበርእስፓንያየትነበርሽ ንጉሴሶማሌ ክልልእየሱስ ክርስቶስዓረፍተ-ነገርList of academic disciplinesረጅም ልቦለድጎንደር ከተማሰሜን ተራራአዋሽ ወንዝሜክሲኮአቡነ ቴዎፍሎስንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያመብረቅየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪ቤተ አባ ሊባኖስጊዜአፋር (ክልል)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክየኢንዱስትሪ አብዮትጎርጎርያን ካሌንዳር🡆 More