ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.
(ሁለት ኢንች) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 ሜትር (አስር ጫማ) የምትረዝመው ሰጎን ድረስ ይለያያል።
ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.
ዳክዬ በአብዛኛው በጨዋማና በለጋ ውሃ ላይ የሚኖር የወፍ ዘር ነው። ዳክዬ በአማካኝ 6ኪሎ ይመዝናል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ወፍ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.