ሊዮናርዶ ዳቬንቺ

ሊዮናርዶ ዲ ሰር ፔሮ ዳቬንቺ (አፕሪል 15, 1452 - ሜይ 2, 1519 እ.ኤ.አ.)፣ የጣልያን ዜግነት ያለው ሰዓሊ፣ ቀራጺ፣ የፕላን ነዳፊ፣ ሙዚቀኛ፣ ተመራማሪ፣ የሂሳብ ሰው፣ ኢንጅነር፣ የመሬት ጥናት ተመራማሪ፣ የእንስሣት ጥናት ተመራማሪ እና ጸሃፊ ነበር። ሊዮናርዶ የእንደገና መወለድ የጥበብ ሰው ተደርጎ ይወሰዳል። የምድራችን የምንግዜም ምርጥ ሰአሊዎች ከሚባሉት አንዱም ነው። እንደ ሄለን ጋርድነር ገለጻ ሰአሊው ካለው ጥልቅ የማመዛዘን ችሎታና ፍላጎት ልዩ ስጦታ ከተቸራቸው የአለማችን ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው።

ሊዮናርዶ ዳቬንቺ
ሊዮናርዶ ዳቬንቺ
ሊዮናርዶ ዳቬንቺ
ከሁሉ ዝነኛ የሳለው ስዕል «ሞና ሊሳ»

Tags:

1519 እ.ኤ.አ.ሂሳብሰዓሊየመሬት ጥናትየእንስሣት ጥናትጣልያን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኤፕሪልየወላይታ ዞንሙሴአበበ ቢቂላቼልሲብሳናኔልሰን ማንዴላታንጋንዪካ ሀይቅስዕልፈሊጣዊ አነጋገር አአማራ (ክልል)ልብጉጉትዲያቆንየኢትዮጵያ ቋንቋዎችቪክቶሪያ ሀይቅዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍስነ አምክንዮ1876 እ.ኤ.አ.አሕጉርቆለጥጂዎሜትሪማርቲን ሉተርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)የመስቀል ጦርነቶችበገናምዕተ ዓመትስሜን አፍሪካመንግሥተ አክሱምወልቃይትየሲስተም አሰሪውሃካይ ሃቨርትዝየማቴዎስ ወንጌልአጼ ልብነ ድንግልአሰፋ አባተየዔድን ገነትየጋብቻ ሥነ-ስርዓትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርጥሩነሽ ዲባባባክቴሪያየቀን መቁጠሪያየተባበሩት ግዛቶችህሊናቡዲስምገበጣእስስትጡት አጥቢሰንኮፉ አልወጣምየባቢሎን ግንብቱርክማርያምባሕር-ዳርአቡካዶአሸንዳግራዋመካነ ኢየሱስአዋሽ ወንዝቤተ ሚካኤልአባይከፍትፍቱ ፊቱ ከጠላው ማቶቱውቅያኖስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሰካራም ቤት አይሰራምጸሎተ ምናሴክርስቶስ ሠምራኦሮሚያ ክልልየመጀመሪያው የዓለም ጦርነት🡆 More