ኢራቅ በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ባግዳድ ነው። ኢራቅ በታሪክ በግሪኩ ስም መስጴጦምያ ይታወቅ ነበር፤ ይህም ማለት «ከወንዞቹ መካከል» ሲሆን ሁለቱ ታላቅ ወንዞች ጤግሮስና ኤፍራጥስ የተመለከተ ነው።
ኢራቅ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: موطني | ||||||
ዋና ከተማ | ባግዳድ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ ኹርዲ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ፉኣድ ማሱም ሓኢደር ኣል፡ዓባዲ | |||||
ገንዘብ | ዲናር (ع.د) |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኢራቅ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.