የዛምቢያ ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክ፣ ዚምባብዌ፣ ቦትስዋናና ናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።
የዛምቢያ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Stand and Sing of Zambia, Proud and Free (እንግሊዝኛ) | ||||||
ዛምቢያ በአረንጓዴ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | ሉሳካ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | ሪፐብሊክ ኤድጋር ሉንጉ ኢኖንጌ ዊና | |||||
ዋና ቀናት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. | ነፃነት ከብሪታንያ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 752,618 (39ኛ) 1 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 12,935,000 (71ኛ) 9,885,591 | |||||
ገንዘብ | ኳቻ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +260 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .zm |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዛምቢያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.