ታንዛኒያ በአፍሪካ ምስራቃዊ ክፍል ውስጥ የምትገኝ አገር ነች። ልክ እንደ አብዛኛዎቹ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች አስከፊ ድህነት በአገሪቱ ውስጥ ጎልቶ ይታያል። ታንዛንያ የሚለው ቃል ከሁለት ቃሎች ውህደት የተገኘ ቃል ነው። በ1964 እ.ኤ.አ.
United Republic of Tanzania | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Mungu ibariki Afrika | ||||||
ዋና ከተማ | ዶዶማ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ስዋሂሊ፣ እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ ካሢም ማጃሊዋ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 947,303 (30ኛ) 6.4 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 51,820,000 (28ኛ) 44,928,923 | |||||
ገንዘብ | የታንዛኒያ ሺሊንግ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +255 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .tz |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ታንዛኒያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.