ወፍ

ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.

(ሁለት ኢንች) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 ሜትር (አስር ጫማ) የምትረዝመው ሰጎን ድረስ ይለያያል።

ወፍ

ወፍ

ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ.

ዳክዬ

ወፍ 
ዳክዬ

ዳክዬ በአብዛኛው በጨዋማና በለጋ ውሃ ላይ የሚኖር የወፍ ዘር ነው። ዳክዬ በአማካኝ 6ኪሎ ይመዝናል።

Tags:

መሬትሜትርሰጎንአርክቲክአንታርክቲካኢንችእንስሳትየጀርባ አጥንት ያላቸውጫማ (የርዝመት አሀድ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ማሪቱ ለገሰየቃል ክፍሎችውክፔዲያኢየሱስ ጌታ ነውግመልአብዲሳ አጋሕግፈሊጣዊ አነጋገር የርግብዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍጥናትየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትተውላጠ ስምቪክቶሪያ ሀይቅጥላሁን ገሠሠየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪጋምቤላ ሕዝቦች ክልልኦሮሚኛቡናየሠገራ ትቦ ንጣፍ መድማት ወይመ መቁስል (ሄሞሮይድ)ወዳጄ ልቤና ሌሎችግሪክ (ቋንቋ)ቤላሩስመጽሐፈ ሄኖክእንቁላል (ምግብ)ሶስት ማእዘንአረቄቀለምኦሮሚያ ክልልኢትዮጵያላሊበላበጅሮንድሐምሌወይን ጠጅ (ቀለም)ቅልሙሉቀን መለሰየኢትዮጵያ ብርሴማዊ ቋንቋዎችአፍሪቃፌስቡክአቫታር (ፊልም)ጋውስኤፍራታና ግድምዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርአለም ገና (ወረዳ)ጅቡቲድንገተኛጥርኝአባይፈሊጣዊ አነጋገር ሀአቡነ የማታ ጎህዕድል ጥናትእንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972ስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)አሕጉርሸለምጥማጥፑንትቅዱስ ያሬድዘንጋዳፈሊጣዊ አነጋገር መከባቢ አየርኢትዮፒክ ሴራየማርቆስ ወንጌልብርሃኑ ነጋሂውስተንዝናብሽመናየሲስተም አሰሪየወታደሮች መዝሙርተረት የቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊአክሱም ዩኒቨርሲቲጃካርታዋሚ ቢራቱመስቀል🡆 More