ዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን

ዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን በቤጂንግ ቻይና በ1909 ዓ.ም.

    «ይህ ገጽ ከእንግሊዝኛው በቀጥታ የተቀዳ ነው። ቀስ በቀስ ይተረጎማል በማለት ነው።»

የተመሠረተ ነፃ ቤተ ክርስቲያን ነው። በ6 አህጉር ላይ 1.5 ሚሊዮን የሚያሕሉ ምዕመናን አሉት። ቤተ ክርስቲያኑ በቻይና የወጣ ከጰንጤ እንቅስቃሴ የተነሣ ነው።

ይህ ቤተ ክርስቲያን ግን የሥላሴ ጽንሰ ሐሳብ አይቀበልምና «የኢየሱስ ስም ትምሀርት» ተከታዮች ናቸው።

አምስቱ ዋና ትምህርቶች

የዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን 5 አይነተኛ ትምሀርቶች እንደሚከተል ናቸው፦

መንፈስ ቅዱስ

«መንግሥተ ሰማያትን የመውረሳችን ዋስትና መንፈስ ቅዱስ በመቀበል ነውና እሱም ባልታወቀ ልሳናት በመናገር ይገለጻል።» መንግስተ ሰማያት የመውረሳችህን ዋና ነገር ገታ እየሱስ እንደግል አዳናችን በመቀበል ነው

ጥምቀት

«የውሃ ጥምቀት ለኃጥአት ስርየት ለተሐድሶ የሆነው ቁርባን ነው። ጥምቀቱ መደረግ ያለበት በተፈጥሮ ኗሪ ውኃ ለምሳሌ እንደ ወንዝ፣ ባሕር ወይም ምንጭ ውስጥ እንዲሆን ያስፈልጋል።

ከዚህ ቀድሞ የውኃ ጥምቀትና መንፈስ ቅዱስ የተቀበለው መጥምቅ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያጠምቀዋል። ተጠቃሚውም ራሱን አጎንብሶ ወደ ታች ሲመለከት በውኃ በሙሉ እንዲታጠብ ነው።»

እግር ማጠብ

«የግሮች ማጠብ ምስጢር ሰው ከጌታ ኢየሱስ ጋር ድርሻ እንዲኖረው ያስችለዋል። ደግሞ ፍቅር፣ ቅድስና፣ ትሕትና፣ ይቅርታ እና አገልግሎት እንደሚያስፈልጉት እንደ ዘወትር ማስታሰቢያ ያገለግላል።

የውኃ ጥምቀት የተቀበለ ሰው ሁሉ እግሮቹን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲታጠብ አለበት። በሚገባበት ጊዜ እርስ በርስ መታጣጠብ ሊሠራ ይችላል።»

ቅዱስ ቁርባን

«ቅዱስ ቁርባን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መሞት የሚያከብረው ምስጢር ነው።

ዘላለማዊ ሕይወት እናገኝ ዘንድ በመጨረሻም ቀኝ እንነሣ ዘንድ፣ ከጌታችን ሥጋ ወደም ለማሳተፍ ከሱም ጋር ለመቈረብ ያስችለናል። ይኸው ቁርባን እስከሚቻል ድረስ ብዙ ጊዜ ይደረጋል። አንድ ቂጣ እና የወይን ጭማቂ ብቻ ይጠቀማል።»

የሰንበት ቀን

«የሰንበት ቀን፥ የሣምንቱ ሰባተኛ ቀን (ቅዳሜ) በእግዚአብሔር የተባረከና የተቀደሠ ቅዱስ ቀን ነው። የእግዚአብሄርን ፍጥረትና መድኃኒት ለማስታወስና በሚመጣው ሕይወት የዘላለማዊ ዕረፍት ተስፋ ከማድረግ ጋራ በጌታ ጸጋ መሠረት ይከብራል።»

ተጨማሪ ትምህርቶች

በኋላ በ1980ዎቹ የዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን 10 መሠረታዊ እምነቶች ለመሆን በነዚህ 5 ዋና ትምህርቶች ላይ ሌሎች ተጨመሩ፦

ኢየሱስ

ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ሥጋ ሆኖ በመስቀል ላይ ስለ ኃጢአተኞች ቤዛነት የሞተው፣ በሦስተኛው ቀን ከሙታን የተነሣውና ወደ ሰማያት ያረገው ነው፤ እርሱ የሰው ልጆች ብቸኛ አዳኝና የሰማይና የምድር ፈጣሪ እንዲሁም እውነተኛ አምላክ ነው።

«እየሱስ ክርስቶስ፣ ስጋ የሆነው ቃል፣ ሀጥያተኞችን ለማዳን በመስቀሉ ላይ ሞተ፣ በሶስተኛው ቀንም ተነሳ እና ወደ ሰማይ አረገ። የሰው ልጅ አዳኝ፣ የዚች ዓለምና የሰማይ ፈጣሪ፣ አንዱና ብቸኛው አምላክ እሱ ብቻ ነው።».

መጽሐፍ ቅዱስ

«መጽሀፍ ቅዱስ፣ አዲሱና ያለፈውን ኪዳን ይዞ፣ በእግዚአብሄር ነው የተናሳሳው፣ ብቸኛው የተጻፈ እውነት ነው፣ የክሪስቲያን አኗኗር ደንብ ነው።».

ደኀንነት

«ደኀንነት በእግዚአብሔር ጸጋ በእምነት ይሰጣል። ቅድስናን ለመከተል፣ እግዚአብሔርን ለማክበርና ሰዎችን ለመውደድ፤ አማኞች በመንፈስ ቅዱስ ላይ መታመን አለባቸው።»

እውነተኛ ቤተክርስቲያን

«በ'ኋለኛ ዝናብ' ጊዜ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠረተው እውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የሃዋርያዊ ዘመን የታደሰ እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን ነው።»

ዳግመኛ ምጣት

«የጌታው ዳግመኛ ምጽአት የሚደርሰው ዓለምን እንዲፈርድ ከሰማይ በወረደበት በመጨረሻ ቀን ነው። በዚያን ጊዜ ጻድቃን የዘላለምን ሕይወት ይቀበላሉ፤ ክፉዎችም ለዘላለም ይኮነናሉ።»

Tags:

ዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አምስቱ ዋና ትምህርቶችዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ተጨማሪ ትምህርቶችዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንቤዪጂንግኢየሱስየቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ወላይታሙላቱ አስታጥቄቀነኒሳ በቀለወሎመጥምቁ ዮሐንስአክሱምቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልስዊድንቻይንኛንጉስ ጊንጥራስየማርቆስ ወንጌልጨረር ፈንክሽንተኵላየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትኤድስሀበሻኦሮሚያ ክልልቤተ ልሔምመብረቅታምራት ደስታነብርየሉቃስ ወንጌልሶስት ማእዘንሥነ ንዋይየሐዋርያት ሥራ ፩ጂጂሊያ ከበደእንቁራሪትየዕብራውያን ታሪክሀብቷ ቀናተውሳከ ግሥአዲስ አበባፖል ካጋሜየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችደቡብ ኮርያፋሲል ግቢሐመልማል አባተሥነ-ፍጥረትብርሃንዩክሬንመጽሐፈ ሲራክስብሐት ገብረ እግዚአብሔርልዩ ትምህርትየተፈጥሮ ሀብቶችአስረካቢየደም ቧንቧየእናቶች ቀንሥነ ምግባርስምማጅራት ገትርመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴጭላዳ ዝንጀሮአርበኛአለቃ ገብረ ሐናአገውምድርእጸ ፋርስአዶልፍ ሂትለርማንችስተር ዩናይትድቭላዲሚር ፑቲንደብረ ዳሞአቡነ ጴጥሮስየኢትዮጵያ ካርታ 1936ደርግእሌኒሰይጣንእንስሳምሳሌትምህርተ፡ጤናቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አንበሳጥናትየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትየአሜሪካ ፕሬዚዳንት🡆 More