ቤተሠብ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች የቀድሞው የዳን ጀርመናዊውን ህይወት የመነጨው ህይወት በመሬት ውስጥ እንቁላል በመጋባት ለጋብቻ ወንድና ሴት ቤተሰቦች እንዲሞት በማድረግ የእምነት እና የዝውውር ቤተሰቦች ህብረተሰቡን ያመጣል በሰው ልጅ ጥናትና ባሕል ረገድ፣ በልደት ዝምድና፣ በትዳር፣ በጉዲፈቻ ወይም በመሰለ የተዛመዱት ሰዎች ስብሰባ ነው። ትርጉሙ ከግዕዝ ቃል «ሠብ» (ሰው) ደርሷል። በአንዱ መኖርያ ቤት ውስጥ የሚኖረው ቤተሠብ ብቻ ሳይሆን፣ በሌሎች ቦታዎች የሚኖሩት ዘመዶች ደግሞ ቤተሠብ ናቸው። የራቀ ዝምድና ያላቸው ሰዎች ወይም ነገዶች ሁሉ የተዘረጋው ቤተሠብ ሊባሉ ይቻላል። በ1948 ዓ.ም.
ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ዘንድ፣ ቤተሠብ የኅብረተሠብ መሠረታዊ አኻድ በመሆኑ ከጥቃቶች ጥብቅና እንዲያገኝ ይገባል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቤተሠብ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.