ኃያል እንሽላሊት

ኃያል እንሽላሊት (Dinosauria /ዳይኖሳውር/) በጥንት በቅድመ-ታሪክ የጠፋ ተሳቢ እንስሳ ክፍለመደብ ነበረ። እነዚህ ታላላቅ እንሽላሊቶች ከዘሬው እንሽላሊቶች መጠን እጅግ ይበልጡ ነበር፤ ከዝሆንም ይልቅ ይበልጡ ነበር። በዘመናዊ ሳይንስ ግመት ከ240 ሚሊዮን እስከ 66 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ይኖሩ ነበር። በዚያው ጊዜ ምንም ጡት አጥቢ እንስሳ ገና ሳይኖር እነዚህ ትልልቅ ተሳቢዎች የምድር ጌቶች እንደ ነበሩ ይታመናል። ባጠቃላይ በሁለት እግሮች ሄደው ደካም ክንዶች እንደነበሩዋቸው ይታወቃል።

ኃያል እንሽላሊት
ከሁሉ ዝነኛ አስፈሪ የሆነው በምዕራብ አሜሪካ የኖረው «ንጉሥ አምባገነን እንሽላሊት» አሁን እንደሚታሠብ ትንንሽ ላባዎች ነበሩት።

በዘመናዊ ሳይንቲስቶች ግመት ደግሞ አዕዋፍ ከኃያል-እንስላሊት ወገን ተወለዱ፣ ሌሎቹም ኃያል-እንሽላሊቶች በጠፉበት ጊዜ ከነርሱ መሃል አዕዋፍ ብቻ ተረፉ ባዮች ናቸው። ብዙዎች ታላላቅ እንስላሊት ባለ ላባ ቆዳ እንደ ነበራቸው ባለፈው ክፍለዘመን ታውቋል። እነዚህ ላባዎች መጀመርያ ለሙቀትና ለውበት አገለገሉ እንጂ ታላላቆቹ እንሽላሊቶች በረራ አላወቁም። በጊዜ ላይ አንዳንድ ዝርዮች ክንፍ እንዳገኙ ይመስላል።

ኃያል እንሽላሊት
የ«ኃያል ጥፍር» (Deinonychus) አፅም

ሳይንቲስቶችም እንደሚሉ፣ ከአዕዋፍ በቀር ሌሎቹ ኃያል-እንሽላሊቶች በአንድ ጊዜ አለቁ፣ ይህ የሆነው ወይም በእሳተ ገሞራ ምክንያት፣ ወይም ከሰማይ ታላቅ በረቅ ወድቆ ብዙ ጢስና ደመና በመፍጠሩ እንደ ነበር ይታሥባል።

Tags:

ሳይንስቅድመ-ታሪክተሳቢ እንስሳዝሆንጡት አጥቢ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ከርከሮጅማ ዩኒቨርስቲወንዝስዕልእንስሳዮፍታሄ ንጉሤዚፕእስልምናዶሮ ወጥኔቶመዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።አንጎልቋንቋፍቅር እስከ መቃብርዓይንባይን ዝምድናየፈረንጅ ጥድየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንየብርሃን ፍጥነትእንክርዳድእንጦጦ640 እ.ኤ.አ.የዓለም የህዝብ ብዛትረጅም ልቦለድሙሴጌታቸው አብዲሰንኮፉ አልወጣምሆሣዕና (ከተማ)ስምጥሩነሽ ዲባባጨውየተባበሩት ግዛቶችአሦርወሎአራትዮሐንስ ፬ኛመስቀል አደባባይትንቢተ ዳንኤልፋሲል ግቢኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንበርበሬአቡነ ተክለ ሃይማኖትስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ዱባየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአፈወርቅ ተክሌ30 Juneፍሬምናጦስጎልጎታሺንሺራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫክርስቶስኢያሱ ፭ኛቅዱስ ፋኑኤልጅቡቲማህበራዊ ሚዲያዩ ቱብፈረስንጉሥኩልእንጀራቀልዶችብሳናእንግሊዝኛመስቀልግብፅወንድዴሞክራሲየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ቀይስርሀበሻየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያሳቢሳ🡆 More