ፈረንሳይኛ

ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ...

ፈረንሳይኛ
ፈረንሳይኛ ይፋዊ (ሰማያዊ) እና መደበኛ (ክፍት ሰማያዊ) የሆነባቸው አገሮች። አረንጓዴ በጥቂትነት የሚገኝበት ቦታ ያመለክታል።

እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።

ትንትና

ሷዴሽ ዝርዝር 207 ዘመናዊ ፈረንሳይኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከሮማይስጥ ቃላት ተደረጁ።

ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤

  • 10 ቃላት ወይም 5% ከፍራንክኛ (ጀርማኒክ) መጡ፦ bois /ቧ/ (ደን)፤ cracher /ክራሼ/ (መትፋት)፤ gratter /ግራቴ/ (መጫር)፤ marcher /ማርሼ/ (መራመድ)፤ tomber /ቶምቤ/ (መውደቅ)፤ flotter /ፍሎቴ/ (መስፈፍ)፤ bruler /ብሩሌ/ (መቃጠል)፤ blanc /ብላንክ/ (ነጭ)፤ sale /ሳል/ (እድፋም)፤ gauche /ጎሽ/ (ግራ)
  • 1 ቃል ወይም 1% ከጋውልኛ (ኬልቲክ) መጣ፦ petit /ፕቲ/ (ትንሽ)።

የተረፉት 35 ቃላት ወይም 17% የመጡ ከሮማይስጥ ሲሆን፣ ከሮማይስጥ አዲስ ትርጉም ተሰጡ።

ደግሞ ይዩ፦ wikt:Wiktionary:የፈረንሳይኛ_ቅድመ-ታሪካዊ_አመጣጥ_-_ሷዴሽ_ዝርዝር

Tags:

ማሊማዳጋስካርሞሪታኒያሴኔጋልስዊዘርላንድቤኒንቶጎቻድኒጄርካሜሩንኮንጎ ሪፑብሊክኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክጅቡቲጋቦንፈረንሳይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሴቪንግ አካውንትዝግመተ ለውጥአፋር (ክልል)ግብርክርስትናገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽየዮሐንስ ራዕይቼልሲኔልሰን ማንዴላሥላሴየወፍ በሽታኦሮሞየስነቃል ተግባራትፀሐይሸለምጥማጥሀብቷ ቀናምሥራቅ አፍሪካLጋምቤላ (ከተማ)ማሲንቆጭፈራይስማዕከ ወርቁሥነ ሕይወትየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ውዝዋዜሞና ሊዛቅልልቦሽጸሓፊዘመነ መሳፍንትመሐመድፋሲካአሊ ቢራቁርአንመጥምቁ ዮሐንስአማኑኤል ካንትአምልኮአራት ማዕዘንጀርመንጨዋታዎችአሰፋ አባተቢ.ቢ.ሲ.ነነዌዳዊትጨረቃሀበሻፊንኛኩሽ (የካም ልጅ)አሰላካናዳጃፓንኛየኖህ መርከብርግብየደም መፍሰስ አለማቆምማሌዢያአርጎባአፍሪቃሴት (ጾታ)አፈርቤተ አማኑኤልኣደስየልብ ሰንኮፍየኢትዮጵያ ቋንቋዎችየኢትዮጵያ ነገሥታትጌሤምዓፄ ሱሰኒዮስእንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972አቡነ ሰላማየኦሎምፒክ ጨዋታዎችደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልአላህቋንቋሚዳቋተረትና ምሳሌ🡆 More